Tue Oct 16 2018 13:21:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 13:21:07 +03:00
parent 950997b88c
commit 1fdbb2d421
4 changed files with 6 additions and 6 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 35 ከዚያም፣ ‹ፈራርሶ የነበረው ምድር እንደ ኤደን ገነት ለም ሆነ፤ የፍርስራሽ ክምር የነበሩት ባዶና ባድማ ከተሞች፣ አሁን ቤቶች ተሠርተውባቸዋል፤ ሰዎችም እየኖሩባቸው ነው› ይላሉ፡፡
\v 36 36. ይህ በሚሆንበት ጊዜ እናንተ በምድሪቱ የቀራችሁ ሰዎች ፈርሶ የነበረውን እንድትሠሩ ምንም በማይበቅልበት ቦታ እህል እንድታመርቱ ያስቻልኃችሁ እኔ ያህዌ መሆኔን ታውቃላችሁ፡፡ እኔ ያህዌ ተናግሬአለሁ፤ እኔም አደርገዋለሁ፡፡
\v 36 ይህ በሚሆንበት ጊዜ እናንተ በምድሪቱ የቀራችሁ ሰዎች ፈርሶ የነበረውን እንድትሠሩ ምንም በማይበቅልበት ቦታ እህል እንድታመርቱ ያስቻልኃችሁ እኔ ያህዌ መሆኔን ታውቃላችሁ፡፡ እኔ ያህዌ ተናግሬአለሁ፤ እኔም አደርገዋለሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 37 ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ እንደ ገና ሕዝባችሁን እንደ መንጋ እንደበዛ ላቀረባችሁ ልመና እንደ ገና መልስ እሰጣለሁ፡፡
\v 38 38. በኢየሩሳሌም በዓላት ለመሥዋዕት እንደሚያስፈልጉ የበግ መንጋ አበዛችኃለሁ፡፡ አሁን የፈራረሱ ከተሞች፣ በሕዝብ ይሞላሉ፤ ያኔ እኔ ጌታ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡
\v 38 በኢየሩሳሌም በዓላት ለመሥዋዕት እንደሚያስፈልጉ የበግ መንጋ አበዛችኃለሁ፡፡ አሁን የፈራረሱ ከተሞች፣ በሕዝብ ይሞላሉ፤ ያኔ እኔ ጌታ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡

View File

@ -1,4 +1 @@
\c 37 \v 1 1. አንድ ቀን ያህዌ ሌላም ራእይ ሰጠኝ፡፡ የእግዚአብሔር ኃይል በእኔ ላይ መጣ፤ በመንፈስ እኔን የተገደሉ ሰዎች ዐጥንት ወደሞሉበት ሸለቆ ወሰደኝ፡፡
\v 2 2. በአጥንቶቹ መካከል ወዲያ ወዲህ እንድል አደረገኝ፡፡ ዐጥንቶቹ በጣም የበዙና በጣም የደረቁ መሆናቸውን አየሁ፡፡
\v 3 3. እርሱም፣ ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ እነዚህ ዐጥንቶች እንደ ገና በሕይወት ይኖራሉ ብለህ ታስባለህ››? አለኝ፡፡
እኔም፣ ‹‹ጌታዬ ያህዌ ሆይ፣ ያንን የምታውቅ አንተ ብቻ ነህ? አልሁ፡፡
\c 37 \v 1 አንድ ቀን ያህዌ ሌላም ራእይ ሰጠኝ፡፡ የእግዚአብሔር ኃይል በእኔ ላይ መጣ፤ በመንፈስ እኔን የተገደሉ ሰዎች ዐጥንት ወደሞሉበት ሸለቆ ወሰደኝ፡፡ \v 2 በአጥንቶቹ መካከል ወዲያ ወዲህ እንድል አደረገኝ፡፡ ዐጥንቶቹ በጣም የበዙና በጣም የደረቁ መሆናቸውን አየሁ፡፡ \v 3 እርሱም፣ ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ እነዚህ ዐጥንቶች እንደ ገና በሕይወት ይኖራሉ ብለህ ታስባለህ››? አለኝ፡፡ እኔም፣ ‹‹ጌታዬ ያህዌ ሆይ፣ ያንን የምታውቅ አንተ ብቻ ነህ? አልሁ፡፡

View File

@ -337,7 +337,10 @@
"36-26",
"36-29",
"36-32",
"36-35",
"36-37",
"37-title",
"37-01",
"38-title",
"39-title",
"40-title",