Tue Oct 16 2018 14:03:09 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 14:03:09 +03:00
parent 56e1784b09
commit 14a7299949
5 changed files with 8 additions and 11 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 \v 18 17. ሲንቀሳቀስና ከአራቱ በአንዱ አቅጣጫ በቀጥታ ወደፊት ይሄዱ ነበር እንጂ ወደ ሌላ አቅጣጫ አይዞሩም ነበር፡፡ የመንኮራኩሮችም ክበብ ግርማ የለውም የሚያስፈራ በዓይኖችም የተሞላ ነበር፡፡
\v 17 \v 18 ሲንቀሳቀስና ከአራቱ በአንዱ አቅጣጫ በቀጥታ ወደፊት ይሄዱ ነበር እንጂ ወደ ሌላ አቅጣጫ አይዞሩም ነበር፡፡ የመንኮራኩሮችም ክበብ ግርማ የለውም የሚያስፈራ በዓይኖችም የተሞላ ነበር፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 27 ከዛብሎን መሬት በስተ ደቡብ የጋድ ነገድ ድርሻ ይሆናል፡፡
\v 28 የጋድ ደቡባዊ ድንበር በደቡብ በኩል ከዐይንጋዲ ተነሥቶ በመሪባ ቃዴስ የምትገኘውን የግብፅ ውሃ ምንጭ ተከትሎ እስከ ታላቁ ባሕር ይደርሳል፡፡
\v 29 29. ለእስራኤል ነገዶች ርስት አድርጋችሁ የምታከፋፍሏት ምድር ሁኔታ ይህን ይመስላል፤ ይህም ለዘላለም የእነርሱ ይሆናል ይላል ጌታ ያህዌ፡፡
\v 27 ከዛብሎን መሬት በስተ ደቡብ የጋድ ነገድ ድርሻ ይሆናል፡፡ \v 28 የጋድ ደቡባዊ ድንበር በደቡብ በኩል ከዐይንጋዲ ተነሥቶ በመሪባ ቃዴስ የምትገኘውን የግብፅ ውሃ ምንጭ ተከትሎ እስከ ታላቁ ባሕር ይደርሳል፡፡ \v 29 ለእስራኤል ነገዶች ርስት አድርጋችሁ የምታከፋፍሏት ምድር ሁኔታ ይህን ይመስላል፤ ይህም ለዘላለም የእነርሱ ይሆናል ይላል ጌታ ያህዌ፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 30 \v 31 \v 32 30. የከተማዪቱ መግቢያ መውጫ በሮች እነዚህ ናቸው፡፡ በሰሜን በኩል 2.4 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ
31. ሦስት በሮች ይኖራሉ፡፡ በሮቹ በእስራኤል ነገዶች ስም ይጠራሉ፡፡ የመጀመሪያው በሮቤል፣ ሁለተኛው በይሁዳ፣ ሦስተኛው በሌዊ ስም ይጠራል፡፡
32. በስተ ምሥራቅም እንዲሁ 2.4 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በዮሴፍ፣ በብንያምና በዳን ስም የሚጠሩ በሮች ይኖራሉ፡፡
\v 30 የከተማዪቱ መግቢያ መውጫ በሮች እነዚህ ናቸው፡፡ በሰሜን በኩል 2.4 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ \v 31 ሦስት በሮች ይኖራሉ፡፡ በሮቹ በእስራኤል ነገዶች ስም ይጠራሉ፡፡ የመጀመሪያው በሮቤል፣ ሁለተኛው በይሁዳ፣ ሦስተኛው በሌዊ ስም ይጠራል፡፡ \v 32 በስተ ምሥራቅም እንዲሁ 2.4 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በዮሴፍ፣ በብንያምና በዳን ስም የሚጠሩ በሮች ይኖራሉ፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 33 \v 34 \v 35 33. በስተ ደቡብም 2.4 ኪሎሜትር ርቀት ላይ፣ በስምዖን፣ በይሳኮርና በዛብሎን ስም የሚጠሩ በሮች ይኖራሉ፡፡
34. በስተ ምዕራብም 2.4 ኪሎሜትር ርቀት ላይ፣ በጋድ፣ በአሴርና በንፍታሌም የሚጠሩ በሮች ይኖራሉ፡፡
35. የከተማው ዙሪያ 9.7 ኪሎሜትር ይሆናል፡፡ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ የከተማው ስም፣ ‹‹እግዚአብሔር በዚያ አለ›› ይሆናል፡፡
\v 33 በስተ ደቡብም 2.4 ኪሎሜትር ርቀት ላይ፣ በስምዖን፣ በይሳኮርና በዛብሎን ስም የሚጠሩ በሮች ይኖራሉ፡፡ \v 34 በስተ ምዕራብም 2.4 ኪሎሜትር ርቀት ላይ፣ በጋድ፣ በአሴርና በንፍታሌም የሚጠሩ በሮች ይኖራሉ፡፡ \v 35 የከተማው ዙሪያ 9.7 ኪሎሜትር ይሆናል፡፡ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ የከተማው ስም፣ ‹‹እግዚአብሔር በዚያ አለ›› ይሆናል፡፡

View File

@ -45,6 +45,7 @@
"01-10",
"01-13",
"01-15",
"01-17",
"01-19",
"01-22",
"01-24",
@ -485,6 +486,8 @@
"48-17",
"48-19",
"48-21",
"48-23"
"48-23",
"48-27",
"48-30"
]
}