am_ezk_text_udb/23/46.txt

2 lines
459 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 46 46. ጌታ ያህዌ የሚለው ይህ ነው፤ በሰማርያና በኢየሩሳሌም ላይ ሁከት ፈጣሪዎችን ሰብስብ፤ የሁለቱን ከተማ ሰዎች ያሸብሯቸው፤ ደግሞም ይዝረፏቸው፡፡
\v 47 47. አዋኪዎቹ በድንጋይ ወግረው ይግደሏቸው፤ በሰይፍ ይቆራርጧቸው፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ገድለው፤ ቤቶቻቸውን ያቃጥሉ፡፡