Wed Jun 07 2017 16:15:27 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-07 16:15:28 -04:00
parent 6da56e5b29
commit dd8af43551
6 changed files with 7 additions and 6 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 \v 14 13 ግብፃውያን እስራኤላውያንን በጥብቅ እንዲሠሩ አደረጓቸው። 14 በሸክላ ሥራና ጭቃ በማስቦካት፣ በዕርሻ ውስጥም ሁሉን ዐይነት ከባድ ሥራ በማሠራት አስመረሯቸው (ሕይወታቸውን መራራ አደረጉባቸው)። የሚጠበቅባቸው ሥራ ሁሉ ከባድ ነበር።
\v 14 \v 13 ግብፃውያን እስራኤላውያንን በጥብቅ እንዲሠሩ አደረጓቸው። 14 በሸክላ ሥራና ጭቃ በማስቦካት፣ በዕርሻ ውስጥም ሁሉን ዐይነት ከባድ ሥራ በማሠራት አስመረሯቸው (ሕይወታቸውን መራራ አደረጉባቸው)። የሚጠበቅባቸው ሥራ ሁሉ ከባድ ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 \v 6 5 ጠባቂዎቿ በወንዙ ዳር እየሄዱ ሳለ፣ የፈርዖን ልጅ በወንዙ ለመታጠብ ወረደች፡፡ ልዕቲቱ ቅርጫቱን በቄጠማዎች መካከል አየችው፡፡ ቅርጫቱን እንዲያመጣላት ጠባቂዋን ላከች፡፡ 6 ቅርጫቱን ስትከፍተው፣ ሕፃኑን አየች፡፡ እነሆ፣ ሕፃኑ ያለቅስ ነበር፡፡ ራራችለትና፣ ‹‹ይህ በእርግጥ ከዕብራውያን ልጆች አንዱ ነው›› አለች፡፡
\v 5 ጠባቂዎቿ በወንዙ ዳር እየሄዱ ሳለ፣ የፈርዖን ልጅ በወንዙ ለመታጠብ ወረደች፡፡ ልዕቲቱ ቅርጫቱን በቄጠማዎች መካከል አየችው፡፡ ቅርጫቱን እንዲያመጣላት ጠባቂዋን ላከች፡፡ \v 6 ቅርጫቱን ስትከፍተው፣ ሕፃኑን አየች፡፡ እነሆ፣ ሕፃኑ ያለቅስ ነበር፡፡ ራራችለትና፣ ‹‹ይህ በእርግጥ ከዕብራውያን ልጆች አንዱ ነው›› አለች፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 \v 10 9 የፈርዖን ልጅ የሕፃኑን እናት፣ ‹‹ይህ ሕፃን ውሰጅና አሳድጊልኝ፤ ደሞዝ እከፍልሻለሁ›› አለቻት፡፡ ሴትዮዋም ሕፃኑን ወስዳ አሳደገችው፡፡ 10 ሕፃኑ ባደገ ጊዜም ወደ ፈርዖን ልጅ አመጣችው፤ የልዕልቲቱም ልጅ ሆነ፡፡ ‹‹ከውሃ አውጥቼዋለሁና›› ብላም ስሙን ሙሴ አለችው፡፡
\v 9 የፈርዖን ልጅ የሕፃኑን እናት፣ ‹‹ይህ ሕፃን ውሰጅና አሳድጊልኝ፤ ደሞዝ እከፍልሻለሁ›› አለቻት፡፡ ሴትዮዋም ሕፃኑን ወስዳ አሳደገችው፡፡ \v 10 ሕፃኑ ባደገ ጊዜም ወደ ፈርዖን ልጅ አመጣችው፤ የልዕልቲቱም ልጅ ሆነ፡፡ ‹‹ከውሃ አውጥቼዋለሁና›› ብላም ስሙን ሙሴ አለችው፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 \v 14 13 በሚቀጥለው ቀን ሙሴ ወደ ውጭ ወጣ፤ እነሆም ሁለት ዕብራውያን ወንዶች እየተጣሉ ነበር፡፡በደለኛ የነበረውን ሰውየ፣ ‹‹ባልንጀራህ ለምን ትደበድበዋለህ? አለው፡፡ 14 ሰውየው ግን፣ ‹‹አንተን በእኛ ላይ አለቃና ዳኛ ማን አደረገህ? ያን ግብፃዊ እንድ ገደልኸው እኔንም ልትገድለኝ ታስባለህ? አለ፡፡ ሙሴም ፈራና፣ ‹‹ያደረግሁት በሌሎች ሰዎች ዘንድ በእርግጥ ታውቋል›› አለ፡፡
\v 13 ቀን ሙሴ ወደ ውጭ ወጣ፤ እነሆም ሁለት ዕብራውያን ወንዶች እየተጣሉ ነበር፡፡በደለኛ የነበረውን ሰውየ፣ ‹‹ባልንጀራህ ለምን ትደበድበዋለህ? አለው፡፡ \v 14 ሰውየው ግን፣ ‹‹አንተን በእኛ ላይ አለቃና ዳኛ ማን አደረገህ? ያን ግብፃዊ እንድ ገደልኸው እኔንም ልትገድለኝ ታስባለህ? አለ፡፡ ሙሴም ፈራና፣ ‹‹ያደረግሁት በሌሎች ሰዎች ዘንድ በእርግጥ ታውቋል›› አለ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 15 \v 16 \v 17 15 ፈረዖንም ስለ ጉዳዩ ሲሰማ ሙሴን ሊገድለው ፈለገ፡፡ ነገር ግን ከፈርዖን ሸሽቶ በምድያም አገር ኖረ፡፡ እዚያም በአንድ የውሀ ጉድጓድ አጠገብ ተቀመጠ፡፡
16 የምድያም ካህን ሰባት ሴት ልጆች ነበሩት፡፡ እነርሱም ወደ ጉድጓዱ መጥተው ውሀ ቀዱ፣ የአባታቸውን መንጋ ለማጠጣትም ገንዳውን ሞሉት፡፡ 17 እረኞች መጥተው ሊያባርሯቸው ሞከሩ፣ ነገር ግን ሙሴ ሄዶ ዐገዛቸው፡፡ መንጋቸውንም አጠጣላቸው፤
\v 15 ስለ ጉዳዩ ሲሰማ ሙሴን ሊገድለው ፈለገ፡፡ ነገር ግን ከፈርዖን ሸሽቶ በምድያም አገር ኖረ፡፡ እዚያም በአንድ የውሀ ጉድጓድ አጠገብ ተቀመጠ፡፡
\v 16 ካህን ሰባት ሴት ልጆች ነበሩት፡፡ እነርሱም ወደ ጉድጓዱ መጥተው ውሀ ቀዱ፣ የአባታቸውን መንጋ ለማጠጣትም ገንዳውን ሞሉት፡፡ \v 17 መጥተው ሊያባርሯቸው ሞከሩ፣ ነገር ግን ሙሴ ሄዶ ዐገዛቸው፡፡ መንጋቸውንም አጠጣላቸው፤

View File

@ -51,6 +51,7 @@
"02-09",
"02-11",
"02-13",
"02-15",
"02-18",
"02-21",
"02-23",