Wed Jun 07 2017 13:15:26 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-07 13:15:27 -04:00
parent 1f2ab8842a
commit cdc64544eb
3 changed files with 3 additions and 0 deletions

1
08/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 25 \v 26 \v 27 25 ፈርዖን ሙሴንና አሮንን አስጠርቶ፣ ‹‹ሂዱና በምድራችሁ ለአምላካችሁ ሠዉ›› አላቸው፡፡ 26 ሙሴም፣ እንዲህ ለማድረግ ለእኛ ትክክል አይደለም፤ ለአምላካችን በእግዚአብሔር የምንሠዋቸው መሥዋዕቶች ለግብፃውያን አስጸያፊዎች ናቸውና፡፡ ለግብፃውያን አስጸያፊ የሆኑትን መሥዋዕቶች እያን በፊታቸው ብንሠዋ፣ በድንጋይ አይወግሩንም? 27 የለም፤ ባዘዘን መሠረት፣ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር መሠዋት ያለብን ወደ ምድረ በዳወ የሦስት ቀን ጕዞ ሄደን ነው›› አለ፡፡

1
08/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 28 \v 29 28 ፈርዖንም፣ ‹‹እንድትሄዱና በምድረ በዳው ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር እንድትሠዉ እፈቅድላችኋለሁ፡፡ ርቃችሁ መሄድ ግን የለባችሁም፡፡ ለእኔም ጸልዩልኝ›› አለ፡፡ 29 ሙሴም፣ ‹‹ከአንተ ወጥቼ እንደ ሄድሁ፣ የዝንቦቹ መንጋ አንተን ፈርዖንን፣ አገልጋዮችህንና ሕዝብህን ነገ ለቀው እንዲሄዱ ወደ እግዚአብሔር እጸልይልሃለሁ፡፡ ነገር ግን ለእግዚአብሔር ለመሠዋት ሕዝባችን እንዲሄድ ባለመፍቀድ ከእንግዲህ ወዲያ ልታታልለን አይገባም›› አለ፡፡

1
08/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 30 \v 31 \v 32 30 ሙሴ ከፈርዖን ወጥቶ ሄደና ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፡፡ 31 እግዚአብሔር ሙሴ እንደ ለመነው አደረገ፡- የዝንቡን መንጋ ከፈርዖን፣ ከአገልጋዮቹና ከሕዝቡ ላይ አስወገደ፡፡ አንድም አልቀረም፡፡ 32 ነገር ግን ፈርዖን በዚህም ጊዜ ልቡ አደነደነ፤ ሕዝቡም እንዲሄድ አልፈቀደም፡፡