Wed Jun 07 2017 19:25:28 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-07 19:25:29 -04:00
parent 1d1482f512
commit bd2e5c1751
4 changed files with 6 additions and 1 deletions

1
37/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 37 \v 1 ባስልኤል እርዝመቱ ሁለት ተኩል ክንድ፣ ወርዱ አንድ ተኩል ክንድ፣ ቁመቱም አንድ ክንድ ተኩል የሆነ ታቦታ ከግራር ዕንጨት ሠራ። \v 2 ውስጡንና ውጩንም በንጹሕ ወርቅ ለበጠው፤ በዙሪያውም የወርቅ ክፈፍ አበጀለት። \v 3 ለአራት እግሮቹም አራት የወርቅ ቀለበቶችን፣ በአንዱ ጎኑ ላይ ሁለት ቀለበቶችን፣ በሌላውም ጎኑ ላይ ሁለት ቀለበቶችን ጨምሮ ሠራ።

1
37/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 4 ዕንጨት መሎጊያዎችን ሠርቶ በወርቅ ለበጣቸው። \v 5 ታቦቱን ለመሸከም በታቦቱ ጎኖች ላይ ባሉት ቀለበቶች ውስጥ መሎጊያዎቹን አስገባቸው። \v 6 ሁለት ተኩል ክንድ፣ ወርዱም አንድ ተኩል ክንድ የሆነ የስርየት መክደኛ ከንጹሕ ወርቅ ሠራ።

1
37/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 \v 8 \v 9 7 ባስልኤል ለስርየት መክደኛው ሁለት ጫፎች ሁለት ኪሩቤልን ከተቀጠቀጠ ወርቅ አበጀ። 8 አንዱ ኪሩብ ለአንዱ የስርየት መክደኛ፣ ሌላውም ለሌላው የስርየት መክደኛ ጫፍ ነበረ። ኪሩቤል ከስርየት መክደኛው ጋር ወጥ ሆነው ተበጅተው ነበር። 9 ኪሩቤል ክንፎቻቸውን ወደ ላይ በመዘርጋት የስርየት መክደኛውን በድንፎቻቸው ጋረዱት። እርስ በርስ ትይዩ ሆነውም ወደ ስርየት መክደኛው መካከል ይመለከቱ ነበር።

View File

@ -448,6 +448,8 @@
"36-29",
"36-31",
"36-35",
"36-37"
"36-37",
"37-01",
"37-04"
]
}