diff --git a/05/12.txt b/05/12.txt new file mode 100644 index 0000000..74708c3 --- /dev/null +++ b/05/12.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 12 \v 13 \v 14 12 ስለዚህ ሕዝቡ በጭድ ፈንታ ገለባ ለመሰብሰብ በግብፅ ምድር ሁሉ ተሠራጩ፡፡ 13 አሠሪ አለቆቹ፣ ‹‹ጭድ በሚቀርብላችሁ ጊዜ የምትሠሩትን ሥራችሁን ጨርሱ›› ይሏቸውና ያስጠነቅቋቸው ነበር፡፡›› 14 ፈርዖን የመደባቸው አሠሪ አለቆች የሠራተኞች ተቈጣጣሪ ያደረጓቸውን እስራኤላውያን ኀላፊዎች ገረፏቸው፡፡ አሠሪ አለቆቹ፣ ‹‹በፊት ታደርጉት እንደ ነበረው፣ ትናንትናም ዛሬም የሚጠበቅባችሁን ሸክላ በሙሉ ሠርታችሁ ያላቀረባችሁ ለምንድን ነው?›› እያሉ ይጠይቋቸው ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/15.txt b/05/15.txt new file mode 100644 index 0000000..6d7ad6d --- /dev/null +++ b/05/15.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 15 \v 16 \v 17 \v 18 15 እስራኤላውያን ተቈጣጣሪዎቹም ወደ ፈርዖን መጥተው አቤቱታ አቀረቡ፡፡ እንደዚህም አሉት፤ ‹‹ባሪያዎችህን በዚህ መንገድ ለምን እንድንኖር ታደርጋለህ? 16 ለባሪያዎችን ጭድ አይሰጡንም፤ ነገር ግን አሁንም ‹ሸክላ ሥሩ!› ይሉናል፡፡ እኛ ባሪያዎችህ ተገርፈናልም፤ ስሕተቱ ግን የገዛ ሕዝብህ ነው፡፡›› 17 ፈርዖን ግን እንዲህ አለ፤ ‹‹እናንተ ሰነፎች! እናንተ ሰነፎች! ‹ለእግዚአብሔር እንድንሠዋ ፍቀድልን› ትላላችሁ፡፡ 18 አሁን ወደ ሥራ ተመለሱ፡፡ አንዳችም ጭድ አይሰጣችሁም፤ ነገር ግን አሁንም ያንኑ የሸክላ ቊጥር መሥራት አለባችሁ፡፡›› \ No newline at end of file diff --git a/05/19.txt b/05/19.txt new file mode 100644 index 0000000..7a732da --- /dev/null +++ b/05/19.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 19 \v 20 \v 21 19 ‹‹የየቀኑን የሸክላ ቊጥር መቀነስ የለባችሁም›› የሚለው ሲነገራቸው፣ እስራኤላውያን ተቈጣጣሪዎች ችግር ውስጥ እንደ ነበሩ አስተዋሉ፡፡ 20 ከፈርዖን ዘንድ ሲወጡ፣ ከቤተ መንግሥቱ ውጭ ቆመው ከነበሩት ከሙሴና ከአሮን ጋር ተገናኙ፡፡ 21 ለሙሴና ለአሮንም እንዲህ አሏቸው፣ ‹‹እግዚአብሔር ይይላችሁ፣ ይፍረድባችሁም፤ ምክንያቱም በፈርዖንና በአገልጋዮቹ ፊት አስጸያፊዎች እንድንሆን አድርጋችሁናል፡፡›› \ No newline at end of file diff --git a/05/22.txt b/05/22.txt new file mode 100644 index 0000000..10740a8 --- /dev/null +++ b/05/22.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 22 \v 23 22 ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ተመልሶ፣ ‹‹ጌታ ሆይ፣ በዚህ ሕዝብ ላይ መከራ እንዲደርስበት ያደረግህ ለምንድን ነው? እኔንስ ቀድሞውኑ ለምን ላክኸኝ? 23 በአንተ ስም ልነግረው ወደ ፈርዖን ከመጣሁበት ጊዜ ጀምሮ፣ በዚህ ሕዝብ ላይ መከራ አምጥቶአል፤ አንተም ሕዝብህን ከቶ ነጻ አላወጣኸውም›› አለው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/06/01.txt b/06/01.txt new file mode 100644 index 0000000..ebc2ffc --- /dev/null +++ b/06/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 6 1 ከዚያ በኋላ እግዚአብሔር ሙሴን፣ ‹‹በፈርዖን ላይ የማደርገውን አሁን ታያለህ፡፡ ከጽኑዕ እጄ የተነሣ ሕዝቡን ይለቃቸዋልና፣ ይህን ታያለህ፡፡ ከጽኑዕ እጄ የተነሣ ሕዝቡን ከምድሩ ያስወጣቸዋል›› አለው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 211ff40..be57486 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -75,6 +75,9 @@ "04-29", "05-01", "05-03", - "05-10" + "05-10", + "05-12", + "05-15", + "05-19" ] } \ No newline at end of file