Wed Jun 07 2017 19:51:28 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
bfeb57f4f8
commit
88c6b16aaf
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 27 ለአሮንና ለልጆቹ ሸሚዞችን ከአማረ በፍታ ሠሩ። \v 28 የራስ መጠምጠሚያዎችን፣ ቆቦችንና ሱሪዎችን ከአማረ በፍታ፣ \v 29 መታጠቂያዎችንም ከአማረ በፍታ፣ ከሰማያዊ፣ ከሐምራዊና ከቀይ ማግ ጥልፍ ጠላፊ እንደሚሠራው አድርገው አበጇቸው። ይህም የሆነው እግዚአብሔር ሙሴን አዝዞት በነበረው መሠረት ነው።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 30 አክሊል ሠሌዳ ከንጹሕ ወርቅ ሠርተው በቀለበት ላይ ማኅተም እንደሚቀረጽ በላዩ ቅዱስ ለእግዚአብሔርን ቀረጹበት። \v 31 እግዚአብሔር ሙሴን አዝዞት እንደ ነበረው፣ በመጠምጠሚያው ዐናት ላይ ለማንጠልጠል ሰማያዊ ፈትል አሰሩበት።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 32የመገናኛው ድንኳን፣ የማደሪያው ሥራ ተጠናቀቀ። የእስራኤል ሰዎች እግዚአብሔር ለሙሴ የሰጣቸውን መመሪያዎች በመከተል ሁሉንም አደረጉ። \v 33ማደሪያውን፦ ድንኳኑንና ዕቃዎቹን ሁሉ፣ ካስማዎቹን፣ ወጋግራዎቹን፣ አግዳሚዎቹን፣ ምሰሶዎቹንና መቆሚያዎቹን፣ \v 34 34 በቀይ ቀለም የተነከረውን የአውራ በግ ቆዳ መሸፈኛ፣ የአስቆጣ ቆዳዊን መሸፈኛና የሚሸፍነውን መጋረጃ፣ \v 35 35 የምስክሩን ታቦት፣ መሎጊያዎቹንና የስርየት መክደኛውን ወደ ሙሴ አመጡ። 36 ጠረጴዛውን፣ የጠረጴዛውን ዕቃዎች ሁሉና የገጽ ኅብስቱን፤
|
|
@ -482,6 +482,8 @@
|
|||
"39-19",
|
||||
"39-21",
|
||||
"39-22",
|
||||
"39-25"
|
||||
"39-25",
|
||||
"39-27",
|
||||
"39-30"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue