diff --git a/09/31.txt b/09/31.txt index 9ab435b..e0ffc29 100644 --- a/09/31.txt +++ b/09/31.txt @@ -1 +1 @@ -31 በዚህ ጊዜ ተልባው አብቦ፣ ገብሱም ፍሬ በመያዝ ላይ ነበረ፣ ተልባውና ገብሱ ከጥቅም ውጭ ሆነዋል፡፡ 32 ስንዴውና አጃው ግን ቈይተው የሚደርሱ ሰብሎች በመሆናቸው አልተጐዱም፡፡ 33 ሙሴ ከፈርዖንና ከከተማዪቱ ሲወጣ፣ እጆቹን ወደ እግዚአብሔር ዘረጋ፤ ነጐድጓዱና በረዶው ቆሙ፤ ዝናብም አልዘነበም፡፡ \ No newline at end of file +\v 31 \v 32 \v 33 31 በዚህ ጊዜ ተልባው አብቦ፣ ገብሱም ፍሬ በመያዝ ላይ ነበረ፣ ተልባውና ገብሱ ከጥቅም ውጭ ሆነዋል፡፡ 32 ስንዴውና አጃው ግን ቈይተው የሚደርሱ ሰብሎች በመሆናቸው አልተጐዱም፡፡ 33 ሙሴ ከፈርዖንና ከከተማዪቱ ሲወጣ፣ እጆቹን ወደ እግዚአብሔር ዘረጋ፤ ነጐድጓዱና በረዶው ቆሙ፤ ዝናብም አልዘነበም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/09/34.txt b/09/34.txt new file mode 100644 index 0000000..26b300f --- /dev/null +++ b/09/34.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 34 \v 35 34 ፈርዖን ዝናቡ፣ በረዶውና ነጐድጓዱ መቆሙን ሲያይ፣ እንደ ገና ኀጢአት አደረገ፤ ከአገልጋዮቹ ጋርም በአንድነት ልቡን አደነደነ፡፡ 35 የፈርዖን ልብ ስለ ደነደነ፣ የእስራኤል ሕዝብ እንዲሄዱ አልፈቀደም፡፡ ይህም የሆነው ፈርዖን ልቡን እንድሚያደነድን እግዚአብሔር ለሙሴ ነግሮት የነበረው መንገድ ነው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/10/01.txt b/10/01.txt new file mode 100644 index 0000000..23715eb --- /dev/null +++ b/10/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 10 \v 1 \v 2 1 እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤ ‹‹የፈርዖንና የአገልጋዮቹን ልብ አደነድናለሁና ወደ ፈርዖን ሂድ፡፡ እነዚህን የተአምራቴን ምልክቶች ለማሳየት ይህን አድርጌአለሁ፡፡ 2 ደግሞም ይህን ያደረግሁት ግብፃውያንን እንዴት በከባድ አያያዝ እንደያዝኋቸውና በመካከላቸውም የተአምራትን ልዩ ልዩ ምልክቶች እንዳሳየሁ ለልጆቻችሁና ለልጅ ልጆቻችሁ እንድትነግሯቸው ነው፡፡ በዚህ መንገድ እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/10/03.txt b/10/03.txt new file mode 100644 index 0000000..8e9023e --- /dev/null +++ b/10/03.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 3 \v 4 3 ሙሴና አሮንም ወደ ፈርዖን ሄደው እንዲህ አሉት፤ ‹‹የዕብራውያን አምላክ እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፡- ‹ራስህን በፊቴ ለማዋረድ እምቢ የምትለው እስከ መቼ ነው? እንዲያመልኩኝ ሕዝቤን ልቀቅ፡፡ 4 ነገር ግን ሕዝቤን አልለቅም ብትል፣ እነሆ፣ በነገው ቀን በአገርህ ላይ አንበጣዎችን አመጣለሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 619e767..94ee0a4 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -119,6 +119,11 @@ "09-13", "09-18", "09-20", - "09-22" + "09-22", + "09-25", + "09-27", + "09-29", + "09-31", + "09-34" ] } \ No newline at end of file