diff --git a/29/01.txt b/29/01.txt index 90d3f2b..e628b0d 100644 --- a/29/01.txt +++ b/29/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 29 \v 1 \v 2 1 ካህናት ሆነው እንዲያገለግሉኝ እነርሱን ለእኔ ለመቀደስ አሁን የምታደርገው ይህ ነው። ነውር የሌለባቸውን አንድ ወይፈንና ሁለት አውራ በጎች፣ 2 እርሾ የሌለበትን እንጀራና ዘይት የተቀላቀለበትን እንጎቻ ውሰድ፤ ዘይት የተቀባ ስስ ቂጣም አድርግ። \ No newline at end of file +\c 29 \v 1ካህናት ሆነው እንዲያገለግሉኝ እነርሱን ለእኔ ለመቀደስ አሁን የምታደርገው ይህ ነው። ነውር የሌለባቸውን አንድ ወይፈንና ሁለት አውራ በጎች፣ \v 2 2 እርሾ የሌለበትን እንጀራና ዘይት የተቀላቀለበትን እንጎቻ ውሰድ፤ ዘይት የተቀባ ስስ ቂጣም አድርግ። \ No newline at end of file diff --git a/29/03.txt b/29/03.txt index a6dbb89..a3a6157 100644 --- a/29/03.txt +++ b/29/03.txt @@ -1 +1 @@ -\v 3 \v 4 3 በአንድ ሌማት አድርጋቸውና ከወይፈኑና ከአውራ በጎቹ ጋር አቅርባቸው። 4 አሮንንና ልጆቹንም ወደ መገናኛ ድንኳኑ መግቢያ አቅርባቸው። በውሀም እጠባቸው። \ No newline at end of file +\v 3 በአንድ ሌማት አድርጋቸውና ከወይፈኑና ከአውራ በጎቹ ጋር አቅርባቸው። \v 4 አሮንንና ልጆቹንም ወደ መገናኛ ድንኳኑ መግቢያ አቅርባቸው። በውሀም እጠባቸው። \ No newline at end of file diff --git a/29/05.txt b/29/05.txt index 8aac766..2f5cbd0 100644 --- a/29/05.txt +++ b/29/05.txt @@ -1 +1 @@ -\v 5 \v 6 \v 7 5 ልብሶቹን ውሰድና፦ ሸሚዙን፣ የኤፉዱን ቀሚስ፣ ኤፉዱን፣ የደረት ኪሱን፣ በብልኀት የተጠለፈውን የኤፉዱን መታጠቂያ በወገቡ ዙሪያ በማስታጠቅ አሮን አልብሰው። 6 ቅዱሱን አክሊል በላዩ አስቀምጠህ መጠምጠሚያውን በአሮን ራስ አድርግ። 7 መቅቢያ ዘይቱንም ወስደህ በራሱ ላይ በማፍሰስ ቅባው። \ No newline at end of file +\v 5 ውሰድና፦ ሸሚዙን፣ የኤፉዱን ቀሚስ፣ ኤፉዱን፣ የደረት ኪሱን፣ በብልኀት የተጠለፈውን የኤፉዱን መታጠቂያ በወገቡ ዙሪያ በማስታጠቅ አሮን አልብሰው። \v 6 ቅዱሱን አክሊል በላዩ አስቀምጠህ መጠምጠሚያውን በአሮን ራስ አድርግ። \v 7 ዘይቱንም ወስደህ በራሱ ላይ በማፍሰስ ቅባው። \ No newline at end of file diff --git a/29/08.txt b/29/08.txt index dee2fe5..1ddeef6 100644 --- a/29/08.txt +++ b/29/08.txt @@ -1 +1 @@ -\v 8 \v 9 8 ልጆቹንም አምጥተህ ሸሚዞችን አልብሳቸው። 9 መታጠቂያዎችን ለአሮንና ለልጆቹ ታስታጥቃቸዋለህ፤ የራስ ማሰሪያዎችንም ታደርግላቸዋለህ። የክህነቱ ሥራ በዘለዓለማዊ ሕግ የእነርሱ ይሆናል። እኔን እንዲያገለግሉኝ አሮንና ልጆቹን ትክናቸዋለህ። \ No newline at end of file +\v 8 አምጥተህ ሸሚዞችን አልብሳቸው። \v 9 መታጠቂያዎችን ለአሮንና ለልጆቹ ታስታጥቃቸዋለህ፤ የራስ ማሰሪያዎችንም ታደርግላቸዋለህ። የክህነቱ ሥራ በዘለዓለማዊ ሕግ የእነርሱ ይሆናል። እኔን እንዲያገለግሉኝ አሮንና ልጆቹን ትክናቸዋለህ። \ No newline at end of file diff --git a/29/10.txt b/29/10.txt index b613ba8..90345c5 100644 --- a/29/10.txt +++ b/29/10.txt @@ -1 +1 @@ -\v 10 \v 11 10 ወይፈኑን በመገናኛው ድንኳን ፊት አቅርብ፤ አሮንና ልጆቹም በወይፈኑ ራስ ላይ እጆቻቸውን ይጫኑ። 11 ወይፍኑን በእኔ በእግዚአብሔር ፊት በመገናኛው ድንኳን መግቢያ ዕረደው። \ No newline at end of file +\v 10 በመገናኛው ድንኳን ፊት አቅርብ፤ አሮንና ልጆቹም በወይፈኑ ራስ ላይ እጆቻቸውን ይጫኑ። \v 11 በእኔ በእግዚአብሔር ፊት በመገናኛው ድንኳን መግቢያ ዕረደው። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index a65376a..4f7d967 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -345,6 +345,10 @@ "28-39", "28-40", "28-42", + "29-03", + "29-05", + "29-08", + "29-10", "29-15", "29-19", "29-21",