Wed Jun 07 2017 12:43:26 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
ca5a2ee90e
commit
6f37a8f5e2
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\c 4 \v 1 \v 2 \v 3 1 ሙሴም መልሶ፣ ‹‹ባያምኑኝስ ወይም ባይሰሙኝ ነገር ግን በምትኩ፣ እግዚአብሔር አልተገለጠልህም›› ቢሉኝስ? 2 እግዚአብሔር ሙሴን፣ ‹‹በእጅህ ያለው ምንድን ነው?›› አለው፡፡ ሙሴም ‹‹በትር›› አለ፡፡ 3 እግዚአብሔር፣ ‹‹መሬት ላይ ጣለው›› አለው፡፡ ሙሴም በትሩን መሬት ላይ ጣለው፤ በትሩም እባብ ሆነ፡፡ ሙሴ ከእባቡ ሸሸ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 4 \v 5 4 እግዚአብሔር ሙሴን፣ ‹‹እጅህን ዘርግተህ የእባቡን ጅራት ያዝ›› አለው፡፡ ሙሴም እጁን ዘረገና እባቡን ያዘው፡፡ እባቡ በእጁ ላይ እንደ ገና በትር ሆነ፡፡ 5 ‹‹ይህ የሆነው የአባቶቻቸው አምላክ፣ የአብርሃም አምላክ፣ የይስሐቅ አምላክ፣ የያዕቆብ አምላክ እግዚአብሔር የተገለጠልህ መሆኑን እነዲያምኑ ነው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 6 \v 7 ›› 6 ደግሞም እግዚአብሔር ሙሴን፣ ‹‹እጅህን በብትህ ውስጥ አግባ›› አለው፡፡ እጁን ሲያወጣው እነሆ፣ እንደ በረዶ ነጽቶ ለምጽ ሆኖአል፡፡ 7 እግዚአብሔር፣ ‹‹እጅህን እንደ ገና በብብትህ ውስጥ አግባ›› አለው፡፡ ሙሴም እጁን በብብቱ ውስጥ አገባ፣ ከብብቱ ሲወጣውም እንደ ሌላው ሰውነቱ ጤናማ ሆኖ አየው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
8 እግዚአብሔርም እንዲህ አለ፤ ‹‹ባያምኑህ፣ የመጀመሪያውን የተአምር ምልክት ባይቀበሉ ወይም ባያምኑበት፣ ሁለተኛውን ያምናሉ፡፡ 9 እነዚህን ሁለት የተአምር ምልክቶች ባያምኑም እንኳ፣ ወይም ባይሰሙህ፣ ከወንዙ ጥቂት ውሀ ወስደህ በደረቁ መሬት ላይ አፍስሰው፡፡ ያፈሰስኸውም ውሀ በደረቁ መሬት ላይ ደም ይሆናል፡፡››
|
|
@ -61,6 +61,9 @@
|
|||
"03-11",
|
||||
"03-13",
|
||||
"03-16",
|
||||
"03-19"
|
||||
"03-19",
|
||||
"04-01",
|
||||
"04-04",
|
||||
"04-06"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue