From 54723fea3e84bbaaf2315a3fd3999be25ff410a4 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Wed, 7 Jun 2017 16:03:28 -0400 Subject: [PATCH] Wed Jun 07 2017 16:03:27 GMT-0400 (Eastern Daylight Time) --- 04/29.txt | 2 +- 05/01.txt | 2 +- 05/03.txt | 2 +- 05/06.txt | 2 +- manifest.json | 2 +- 5 files changed, 5 insertions(+), 5 deletions(-) diff --git a/04/29.txt b/04/29.txt index 840366b..6dd1e53 100644 --- a/04/29.txt +++ b/04/29.txt @@ -1 +1 @@ -\v 29 \v 30 \v 31 29 ከዚያም በኋላ ሙሴና አሮን ሄደው የእስራኤልን ሽማግሌዎች ሁሉ በአንድነት ሰበሰቡ፡፡ 30 አሮን እግዚአብሔር ተአምራትም በሕዝቡ ፊት አሳየ፡፡ 31 ሕዝቡም አመኑ፡፡ እግዚአብሔር እስራኤላውያንን የጐበኛቸውና የደረሰባቸውን ጭቈና የተመለከተ መሆኑን ሲሰሙም ሰገዱ፣ አመለኩትም፡፡ \ No newline at end of file +\v 29 በኋላ ሙሴና አሮን ሄደው የእስራኤልን ሽማግሌዎች ሁሉ በአንድነት ሰበሰቡ፡፡ \v 30 እግዚአብሔር ተአምራትም በሕዝቡ ፊት አሳየ፡፡ \v 31 አመኑ፡፡ እግዚአብሔር እስራኤላውያንን የጐበኛቸውና የደረሰባቸውን ጭቈና የተመለከተ መሆኑን ሲሰሙም ሰገዱ፣ አመለኩትም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/01.txt b/05/01.txt index 2ea79e4..8da91ea 100644 --- a/05/01.txt +++ b/05/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 5 \v 1 \v 2 1 እነዚህ ነገሮች ከሆኑ በኋላ፣ ሙሴና አሮን ወደ ፈርዖን ሄደው፣ እንደዚህ አሉ፤ ‹‹የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፡- ‹በምድረ በዳው ለእኔ በዓል እንዲያደርጉ ሕዝቤን ልቀቅ፡፡››› 2 ፈርዖንም፣ ‹‹እግዚአብሔር ማን ነው? ቃሉን የምሰማው፣ እስራኤልንስ የምለቅ ለምንድን ነው? እግዚአብሔርን አላውቀውም፤ እስራኤልንም አልለቅም›› አለ፡፡ \ No newline at end of file +\c 5 \v 1 እነዚህ ነገሮች ከሆኑ በኋላ፣ ሙሴና አሮን ወደ ፈርዖን ሄደው፣ እንደዚህ አሉ፤ ‹‹የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፡- ‹በምድረ በዳው ለእኔ በዓል እንዲያደርጉ ሕዝቤን ልቀቅ፡፡››› \v 2 ፈርዖንም፣ ‹‹እግዚአብሔር ማን ነው? ቃሉን የምሰማው፣ እስራኤልንስ የምለቅ ለምንድን ነው? እግዚአብሔርን አላውቀውም፤ እስራኤልንም አልለቅም›› አለ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/05/03.txt b/05/03.txt index a5217aa..dffbef8 100644 --- a/05/03.txt +++ b/05/03.txt @@ -1 +1 @@ -\v 3 \v 4 \v 5 3 ሙሴና አሮንም፣ ‹‹የዕብራውያን አምላክ ከእኛ ጋር ተገናኝቶአል፡፡ በመቅሠፍትና በሰይፍ እንዳይመታን፣ ወደ ምድረ በዳው የሦስት ቀን ጕዞ እንድናደርግና ለእግዚአብሔር እንድንሠዋ ፍቀድልን›› አሉት፡፡ 4 የግብፅ ንጉሥ ግን፣ ‹‹አንተ ሙሴ አንተም አሮን! ሕዝቡን ሥራቸውን አስፈትታችሁ የምትወስዷቸው ለምንድን ነው? ወደ ሥራችሁ ሂዱ›› አላቸው፡፡ 5 ደግሞም እንዲህ አላቸው፤ ‹‹በምድራችን አሁን ብዙ ዕብራውያን አሉ፤ እናንተም ሥራ ታስፈቷቸዋላችሁ፡፡›› \ No newline at end of file +\v 3 ሙሴና አሮንም፣ ‹‹የዕብራውያን አምላክ ከእኛ ጋር ተገናኝቶአል፡፡ በመቅሠፍትና በሰይፍ እንዳይመታን፣ ወደ ምድረ በዳው የሦስት ቀን ጕዞ እንድናደርግና ለእግዚአብሔር እንድንሠዋ ፍቀድልን›› አሉት፡፡ \v 4 የግብፅ ንጉሥ ግን፣ ‹‹አንተ ሙሴ አንተም አሮን! ሕዝቡን ሥራቸውን አስፈትታችሁ የምትወስዷቸው ለምንድን ነው? ወደ ሥራችሁ ሂዱ›› አላቸው፡፡ \v 5 እንዲህ አላቸው፤ ‹‹በምድራችን አሁን ብዙ ዕብራውያን አሉ፤ እናንተም ሥራ ታስፈቷቸዋላችሁ፡፡›› \ No newline at end of file diff --git a/05/06.txt b/05/06.txt index 2a0fe89..871092a 100644 --- a/05/06.txt +++ b/05/06.txt @@ -1 +1 @@ -\v 6 6 በዚያው ቀን ፈርዖን ለሕዝቡ አሠሪዎችና ተቈጣጣሪዎች ትእዛዝ ሰጠ፡፡ እንዲህም አለ፤ 7 \v 7 ‹‹እንደ ቀድሞው፣ ከእንግዲህ ወዲያ ለሸክላ ሥራ ጭድ አታቅርቡ፡፡ እነርሱ ራሳቸው ይሂዱና ጭድ ይሰብስቡ፡፡ \v 8 8 ሆኖም በፊት የሚሠሩትን አንድ ዐይነት የሸክላ ቊጥር አሁንም ሠርተው እንዲያቀርቡ ማድረግ አለባችሁ፡፡ ከዚያ ያነሰ አትቀበሉ፤ ምክንያቱም ሰነፎች ናቸው፡፡ ‹እንሂድ ፍቀድልንና ለአምላካችን እንሠዋ› እያሉ የሚጮኹትም ለዚህ ነው፡፡ \v 9 9 በሥራው እንዲተጉና ለማይረባ ንግግር ትኵረት እንዳይሰጡ ሥራውን ጨምራችሁ አክብዱባቸው፡፡›› \ No newline at end of file +\v 6 በዚያው ቀን ፈርዖን ለሕዝቡ አሠሪዎችና ተቈጣጣሪዎች ትእዛዝ ሰጠ፡፡ እንዲህም አለ፤ \v 7 ‹‹እንደ ቀድሞው፣ ከእንግዲህ ወዲያ ለሸክላ ሥራ ጭድ አታቅርቡ፡፡ እነርሱ ራሳቸው ይሂዱና ጭድ ይሰብስቡ፡፡ \v 8 ሆኖም በፊት የሚሠሩትን አንድ ዐይነት የሸክላ ቊጥር አሁንም ሠርተው እንዲያቀርቡ ማድረግ አለባችሁ፡፡ ከዚያ ያነሰ አትቀበሉ፤ ምክንያቱም ሰነፎች ናቸው፡፡ ‹እንሂድ ፍቀድልንና ለአምላካችን እንሠዋ› እያሉ የሚጮኹትም ለዚህ ነው፡፡ \v 9 እንዲተጉና ለማይረባ ንግግር ትኵረት እንዳይሰጡ ሥራውን ጨምራችሁ አክብዱባቸው፡፡›› \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 936c5a9..e352153 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -72,9 +72,9 @@ "04-21", "04-24", "04-27", - "04-29", "05-01", "05-03", + "05-06", "05-10", "05-12", "05-15",