Wed Jun 07 2017 12:57:26 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-07 12:57:27 -04:00
parent 2a4f40bc1e
commit 532d1af6eb
4 changed files with 8 additions and 1 deletions

1
06/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 14 \v 15 14 የአባቶቻቸውም ቤት አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ የእስራኤል በኵር ልጅ የሮቤል ልጆች ሄኖኅ፣ ፈሉስ፣ አስሮንና ከርሚ ነበሩ፡፡ እነዚህ የሮቤል ነገድ ናቸው፡፡ 15 የስምዖን ልጆች ይሙኤል፣ ያሚን፣ ኦሃድ፣ ያኪን፣ ዱሐርና የከነዓናዊቷ ሴት ልጅ ሳኡል ነበሩ፡፡ እነዚህ የስምዖን ነገድ አባቶች ናቸው፡፡

1
06/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 \v 17 \v 18 \v 19 16 የሌዊ ልጆች ስሞች ከትውልዶቻቸው ጋር እነዚህ ናቸው፤ ጌድሶን፣ ቀዓትና ሜራሪ ነበሩ፡፡ ሌዊ መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፡፡ 17 የጌድሶን ልጆች ሉቤኒና ሰሜኢ ነበሩ፡፡ 18 የቀዓት ልጆች እንበረም፣ ይሰዓር፣ ኬብሮንና ዑዝኤል ነበሩ፡፡ ቀዓት መቶ ሠላሳ ሦስት ዓመት ኖረ፡፡ 19 የሜራሪ ልጆች ሞሖሊና ሙሲ ነበሩ፡፡ እነዚህ በትውልዶቻቸው መሠረት፣ የሌዋውያን የነገድ አባቶች ሆኑ፡፡

1
06/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 20 \v 21 \v 22 20 እንበረም የአባቱን እኅት ዮካብድን አገባ፤ እርሷምአሮንንና ሙሴን ወለደችለት፡፡ እንበረም መቶ ሠላሳ ሰባት ዓመት ኖሮ ሞተ፡፡ 21 የይስዓር ልጆች ቆሬ፣ ናፌግና ዝክሪ ነበሩ፡፡ 22 የዑዝኤል ልጆች ሚሳኤል፣ ኤልዳፋንና ሥትሪ ነበሩ፡፡

View File

@ -83,6 +83,10 @@
"06-01",
"06-02",
"06-06",
"06-08"
"06-08",
"06-10",
"06-14",
"06-16",
"06-20"
]
}