Wed Jun 07 2017 13:19:26 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-07 13:19:27 -04:00
parent ca2cb4e70c
commit 501afff96b
4 changed files with 6 additions and 1 deletions

1
09/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 13 \v 14 13 ከዚያም እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤ ‹‹በጠዋት ተነሣና ከፈርዖን ፊት ለፊት ቁም፤ እንደዚህ ብለህም ንገረው፤ ‹የዕብራውያን አምላክ እግዚአብሔር ይህን ተናገሯል፡- ‹‹እንዲያመልኩኝ ሕዝቤን ልቀቅ፡፡ 14 በዚህ ጊዜ በአንተ በራስህ፣ በአገልጋዮችህና በሕዝብህ ላይ መቅሠፍቴን ሁሉ እልካለሁ፡፡ ይህን የማየደርገውም በድምር ሁሉ እንደ እኔ ያለ እንደሌለ እንድታውቅ ነው፡፡

1
09/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 15 \v 16 \v 17 15 በአሁኑ ጊዜ እጄን ዘርግቼ አንተንና ሕዝብህን በበሽታ በመምታት ከምድር ባጠፋኋችሁ ነበር፡፡ 16 ነገር ግን በሕይወት እንድትቈይ ያደረግሁህ፣ ኀይሌን እንድገልጥብህና ስሜም በምድር ሁሉ እንዲታወቅ ነው፡፡ 17 አሁንም ሕዝቤን እንዳይሄድ በማድረግ በሕዝቤ ላይ ራስህን እያሳበይህ ነው፡፡

1
09/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
18 እነሆ! ነገ በዚህ ጊዜ ከተመሠረተችበት ቀን ጀምሮ እስካሁን ድረስ በግብፅ ታይቶ የማይታወቅ ከባድ የበረዶ ማዕበል አመጣለሁ፡፡ 19 አሁን ሰው ላክና ከብትህን፣ በመስክ ላይ ያለህን ማንኛውንም ነገር ወደ ጠለያ ስፍራ ሰብስብ፡፡ መስክ ላይ የቀረና ወደ ቤት ያልመጣ ማንኛውም ከብትና ሰው ሁሉ በረዶው ይወርድባቸውና ይሞታሉ፡፡››

View File

@ -114,6 +114,8 @@
"08-30",
"09-01",
"09-05",
"09-08"
"09-08",
"09-11",
"09-13"
]
}