From 3f73641fff3504e53e2d9fb49e519e89bad5d5b1 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Wed, 7 Jun 2017 13:23:27 -0400 Subject: [PATCH] Wed Jun 07 2017 13:23:26 GMT-0400 (Eastern Daylight Time) --- 09/22.txt | 1 + 09/25.txt | 1 + 09/27.txt | 1 + 09/29.txt | 1 + 09/31.txt | 1 + manifest.json | 4 +++- 6 files changed, 8 insertions(+), 1 deletion(-) create mode 100644 09/22.txt create mode 100644 09/25.txt create mode 100644 09/27.txt create mode 100644 09/29.txt create mode 100644 09/31.txt diff --git a/09/22.txt b/09/22.txt new file mode 100644 index 0000000..9c28b52 --- /dev/null +++ b/09/22.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 22 \v 23 \v 24 22 እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ አለው፤ ‹‹በሁሉም የግብፅ ምድር፣ በሕዝብ፣ በእንስሳትና በመላው የግብፅ ምድር መስክ ላይ ባሉ ተክሎች ሁሉ ላይ በረዶ እንዲወርድ እጅህን ወደ ሰማይ ዘርጋ፡፡›› 23 ሙሴም በትሩን ወደ ሰማይ ዘረጋ፤ እግዚአብሔርም ነጐድጓድ፣ በረዶና መብረቅ ወደ ምድር ላከ፡፡በግብፅም ምድር ላይ በረዶ አዘነበ፡፡ 24 ግብፅ አገር ከሆነችበት ጊዜ ጀምሮ በምድሪቱ ሁሉ ያልታየ እጅግ ከባድ የበረዶና የመብረቅ ቅልቅል ነበር የዘነበው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/09/25.txt b/09/25.txt new file mode 100644 index 0000000..75a50fc --- /dev/null +++ b/09/25.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 25 \v 26 25 በሁሉም የግብፅ ምድር፣ በረዶው መስክ ላይ ያለውን ማንኛውንም ነገር፣ ሰውንም እንስሳቱንም መታ፡፡ በመስክ ያለውን ተክል ሁሉ መታው፣ ዛፉንም ሁሉ ሰባበረው፡፡26 እስራኤላውያን በሚኖሩበት በጌሤም ምድር ብቻ በረዶ አልነበረም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/09/27.txt b/09/27.txt new file mode 100644 index 0000000..7f2266c --- /dev/null +++ b/09/27.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 27 \v 28 27 ከዚያ በኋላ ፈርዖን ሙሴንና አሮንን እንዲጠሩ ሰዎችን ላከ፡፡ እንዲህም አላቸው፤ ‹‹በዚህ ጊዜ ኀጢአት ፈጽሜአለሁ፡፡ እግዚአብሔር ጻድቅ ነው፤ እኔና ሕዝቤ ግን ኀጢአተኞች ነን፡፡ 28 ወደ እግዚአብሔር ጸልዩ፤ ምክንያቱም ከባዱ ነጐድጓድና በረዶ እጅግ በዝቶብናል፡፡ እለቅቃችኋለሁ፤ ከእንግዲህ ወዲያ እዚህ አትቆዩም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/09/29.txt b/09/29.txt new file mode 100644 index 0000000..7dcff04 --- /dev/null +++ b/09/29.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 29 \v 30 29 ሙሴም ፈርዖንን እንዲህ አለው፤ ‹‹ከከተማዪቱ እንደ ወጣሁ፣ እጆቼን ወደ እግዚአብሔር እዘረጋለሁ፡፡ ነጐድጓዱ ያቆማል፣ በረዶም አይኖርም፡፡ በዚህ መንገድ አንተ ምድር የእግዚአብሔር መሆኗን ታውቃለህ፡፡ 30 ነገር ግን አንተንና አገልጋዮችህን በሚመለከት እግዚአብሔር አምላክን ገና በእውነት እንደማታከብሩ ዐውቃለሁ፡፡›› \ No newline at end of file diff --git a/09/31.txt b/09/31.txt new file mode 100644 index 0000000..9ab435b --- /dev/null +++ b/09/31.txt @@ -0,0 +1 @@ +31 በዚህ ጊዜ ተልባው አብቦ፣ ገብሱም ፍሬ በመያዝ ላይ ነበረ፣ ተልባውና ገብሱ ከጥቅም ውጭ ሆነዋል፡፡ 32 ስንዴውና አጃው ግን ቈይተው የሚደርሱ ሰብሎች በመሆናቸው አልተጐዱም፡፡ 33 ሙሴ ከፈርዖንና ከከተማዪቱ ሲወጣ፣ እጆቹን ወደ እግዚአብሔር ዘረጋ፤ ነጐድጓዱና በረዶው ቆሙ፤ ዝናብም አልዘነበም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index aa42c07..619e767 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -117,6 +117,8 @@ "09-08", "09-11", "09-13", - "09-18" + "09-18", + "09-20", + "09-22" ] } \ No newline at end of file