Wed Jun 07 2017 15:59:27 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
5354272ff3
commit
287e06f284
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 12 \v 13 \v 14 12 ስለዚህ ሕዝቡ በጭድ ፈንታ ገለባ ለመሰብሰብ በግብፅ ምድር ሁሉ ተሠራጩ፡፡ 13 አሠሪ አለቆቹ፣ ‹‹ጭድ በሚቀርብላችሁ ጊዜ የምትሠሩትን ሥራችሁን ጨርሱ›› ይሏቸውና ያስጠነቅቋቸው ነበር፡፡›› 14 ፈርዖን የመደባቸው አሠሪ አለቆች የሠራተኞች ተቈጣጣሪ ያደረጓቸውን እስራኤላውያን ኀላፊዎች ገረፏቸው፡፡ አሠሪ አለቆቹ፣ ‹‹በፊት ታደርጉት እንደ ነበረው፣ ትናንትናም ዛሬም የሚጠበቅባችሁን ሸክላ በሙሉ ሠርታችሁ ያላቀረባችሁ ለምንድን ነው?›› እያሉ ይጠይቋቸው ነበር፡፡
|
||||
\v 12 \v 14 12 ስለዚህ ሕዝቡ በጭድ ፈንታ ገለባ ለመሰብሰብ በግብፅ ምድር ሁሉ ተሠራጩ፡፡ \v 13 13 አሠሪ አለቆቹ፣ ‹‹ጭድ በሚቀርብላችሁ ጊዜ የምትሠሩትን ሥራችሁን ጨርሱ›› ይሏቸውና ያስጠነቅቋቸው ነበር፡፡›› 14 ፈርዖን የመደባቸው አሠሪ አለቆች የሠራተኞች ተቈጣጣሪ ያደረጓቸውን እስራኤላውያን ኀላፊዎች ገረፏቸው፡፡ አሠሪ አለቆቹ፣ ‹‹በፊት ታደርጉት እንደ ነበረው፣ ትናንትናም ዛሬም የሚጠበቅባችሁን ሸክላ በሙሉ ሠርታችሁ ያላቀረባችሁ ለምንድን ነው?›› እያሉ ይጠይቋቸው ነበር፡፡
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 15 \v 16 \v 17 \v 18 15 እስራኤላውያን ተቈጣጣሪዎቹም ወደ ፈርዖን መጥተው አቤቱታ አቀረቡ፡፡ እንደዚህም አሉት፤ ‹‹ባሪያዎችህን በዚህ መንገድ ለምን እንድንኖር ታደርጋለህ? 16 ለባሪያዎችን ጭድ አይሰጡንም፤ ነገር ግን አሁንም ‹ሸክላ ሥሩ!› ይሉናል፡፡ እኛ ባሪያዎችህ ተገርፈናልም፤ ስሕተቱ ግን የገዛ ሕዝብህ ነው፡፡›› 17 ፈርዖን ግን እንዲህ አለ፤ ‹‹እናንተ ሰነፎች! እናንተ ሰነፎች! ‹ለእግዚአብሔር እንድንሠዋ ፍቀድልን› ትላላችሁ፡፡ 18 አሁን ወደ ሥራ ተመለሱ፡፡ አንዳችም ጭድ አይሰጣችሁም፤ ነገር ግን አሁንም ያንኑ የሸክላ ቊጥር መሥራት አለባችሁ፡፡››
|
||||
\v 15 እስራኤላውያን ተቈጣጣሪዎቹም ወደ ፈርዖን መጥተው አቤቱታ አቀረቡ፡፡ እንደዚህም አሉት፤ ‹‹ባሪያዎችህን በዚህ መንገድ ለምን እንድንኖር ታደርጋለህ? \v 16 ጭድ አይሰጡንም፤ ነገር ግን አሁንም ‹ሸክላ ሥሩ!› ይሉናል፡፡ እኛ ባሪያዎችህ ተገርፈናልም፤ ስሕተቱ ግን የገዛ ሕዝብህ ነው፡፡›› \v 17 ግን እንዲህ አለ፤ ‹‹እናንተ ሰነፎች! እናንተ ሰነፎች! ‹ለእግዚአብሔር እንድንሠዋ ፍቀድልን› ትላላችሁ፡፡ \v 18 ወደ ሥራ ተመለሱ፡፡ አንዳችም ጭድ አይሰጣችሁም፤ ነገር ግን አሁንም ያንኑ የሸክላ ቊጥር መሥራት አለባችሁ፡፡››
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 19 \v 20 \v 21 19 ‹‹የየቀኑን የሸክላ ቊጥር መቀነስ የለባችሁም›› የሚለው ሲነገራቸው፣ እስራኤላውያን ተቈጣጣሪዎች ችግር ውስጥ እንደ ነበሩ አስተዋሉ፡፡ 20 ከፈርዖን ዘንድ ሲወጡ፣ ከቤተ መንግሥቱ ውጭ ቆመው ከነበሩት ከሙሴና ከአሮን ጋር ተገናኙ፡፡ 21 ለሙሴና ለአሮንም እንዲህ አሏቸው፣ ‹‹እግዚአብሔር ይይላችሁ፣ ይፍረድባችሁም፤ ምክንያቱም በፈርዖንና በአገልጋዮቹ ፊት አስጸያፊዎች እንድንሆን አድርጋችሁናል፡፡››
|
||||
\v 19 ‹‹የየቀኑን የሸክላ ቊጥር መቀነስ የለባችሁም›› የሚለው ሲነገራቸው፣ እስራኤላውያን ተቈጣጣሪዎች ችግር ውስጥ እንደ ነበሩ አስተዋሉ፡፡ \v 20 ከፈርዖን ዘንድ ሲወጡ፣ ከቤተ መንግሥቱ ውጭ ቆመው ከነበሩት ከሙሴና ከአሮን ጋር ተገናኙ፡፡ \v 21 ለሙሴና ለአሮንም እንዲህ አሏቸው፣ ‹‹እግዚአብሔር ይይላችሁ፣ ይፍረድባችሁም፤ ምክንያቱም በፈርዖንና በአገልጋዮቹ ፊት አስጸያፊዎች እንድንሆን አድርጋችሁናል፡፡››
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 22 \v 23 22 ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ተመልሶ፣ ‹‹ጌታ ሆይ፣ በዚህ ሕዝብ ላይ መከራ እንዲደርስበት ያደረግህ ለምንድን ነው? እኔንስ ቀድሞውኑ ለምን ላክኸኝ? 23 በአንተ ስም ልነግረው ወደ ፈርዖን ከመጣሁበት ጊዜ ጀምሮ፣ በዚህ ሕዝብ ላይ መከራ አምጥቶአል፤ አንተም ሕዝብህን ከቶ ነጻ አላወጣኸውም›› አለው፡፡
|
||||
\v 22 ወደ እግዚአብሔር ተመልሶ፣ ‹‹ጌታ ሆይ፣ በዚህ ሕዝብ ላይ መከራ እንዲደርስበት ያደረግህ ለምንድን ነው? እኔንስ ቀድሞውኑ ለምን ላክኸኝ? \v 23 ስም ልነግረው ወደ ፈርዖን ከመጣሁበት ጊዜ ጀምሮ፣ በዚህ ሕዝብ ላይ መከራ አምጥቶአል፤ አንተም ሕዝብህን ከቶ ነጻ አላወጣኸውም›› አለው፡፡
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\c 6 \v 1 1 ከዚያ በኋላ እግዚአብሔር ሙሴን፣ ‹‹በፈርዖን ላይ የማደርገውን አሁን ታያለህ፡፡ ከጽኑዕ እጄ የተነሣ ሕዝቡን ይለቃቸዋልና፣ ይህን ታያለህ፡፡ ከጽኑዕ እጄ የተነሣ ሕዝቡን ከምድሩ ያስወጣቸዋል›› አለው፡፡
|
||||
\c 6 \v 1 ከዚያ በኋላ እግዚአብሔር ሙሴን፣ ‹‹በፈርዖን ላይ የማደርገውን አሁን ታያለህ፡፡ ከጽኑዕ እጄ የተነሣ ሕዝቡን ይለቃቸዋልና፣ ይህን ታያለህ፡፡ ከጽኑዕ እጄ የተነሣ ሕዝቡን ከምድሩ ያስወጣቸዋል›› አለው፡፡
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 2እግዚአብሔር ለሙሴ እንዲህ አለው፤ ‹‹እኔ እግዚአብሔር ነኝ፡፡ 3 \v እኔ ለአብርሃም፣ ለይስሐቅ፣ ለያዕቆብ ሁሉን እንደሚችል አምላክ ተገለጥሁላቸው፤ ነገር ግን በስሜ፣ በእግዚአብሔር ለእነርሱ አልታወቅሁላቸውም ነበር፡፡ \v 4 4 የተሰደዱባትን፣ በእንግድነት የኖሩባትን የከነዓንን ምድር ልሰጣቸው፣ ከእነርሱ ጋር ኪዳን አጽንቻለሁ፡፡ \v 5 5 ደግሞም ግብፃውያን ባሪያ ያደረጓቸውን የአስራኤላውያንን ጩኸት ሰምቻለሁ፤ ኪዳኔንም አስታውሻለሁ፡፡
|
||||
\v 2 ለሙሴ እንዲህ አለው፤ ‹‹እኔ እግዚአብሔር ነኝ፡፡ \v 3 እኔ ለአብርሃም፣ ለይስሐቅ፣ ለያዕቆብ ሁሉን እንደሚችል አምላክ ተገለጥሁላቸው፤ ነገር ግን በስሜ፣ በእግዚአብሔር ለእነርሱ አልታወቅሁላቸውም ነበር፡፡ \v 4 የተሰደዱባትን፣ በእንግድነት የኖሩባትን የከነዓንን ምድር ልሰጣቸው፣ ከእነርሱ ጋር ኪዳን አጽንቻለሁ፡፡ \v 5 ደግሞም ግብፃውያን ባሪያ ያደረጓቸውን የአስራኤላውያንን ጩኸት ሰምቻለሁ፤ ኪዳኔንም አስታውሻለሁ፡፡
|
|
@ -76,11 +76,11 @@
|
|||
"05-01",
|
||||
"05-03",
|
||||
"05-10",
|
||||
"05-12",
|
||||
"05-15",
|
||||
"05-19",
|
||||
"05-22",
|
||||
"06-01",
|
||||
"06-02",
|
||||
"06-06",
|
||||
"06-08",
|
||||
"06-10",
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue