diff --git a/29/01.txt b/29/01.txt index e628b0d..fbeefff 100644 --- a/29/01.txt +++ b/29/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 29 \v 1ካህናት ሆነው እንዲያገለግሉኝ እነርሱን ለእኔ ለመቀደስ አሁን የምታደርገው ይህ ነው። ነውር የሌለባቸውን አንድ ወይፈንና ሁለት አውራ በጎች፣ \v 2 2 እርሾ የሌለበትን እንጀራና ዘይት የተቀላቀለበትን እንጎቻ ውሰድ፤ ዘይት የተቀባ ስስ ቂጣም አድርግ። \ No newline at end of file +\c 29 \v 1 ሆነው እንዲያገለግሉኝ እነርሱን ለእኔ ለመቀደስ አሁን የምታደርገው ይህ ነው። ነውር የሌለባቸውን አንድ ወይፈንና ሁለት አውራ በጎች፣ \v 2 የሌለበትን እንጀራና ዘይት የተቀላቀለበትን እንጎቻ ውሰድ፤ ዘይት የተቀባ ስስ ቂጣም አድርግ። \ No newline at end of file diff --git a/30/01.txt b/30/01.txt new file mode 100644 index 0000000..33db3b7 --- /dev/null +++ b/30/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 30 \v 1 \v 2 1 ዕጣን የሚጤስበት መሠዊያ ከግራር ዕንጨት ሥራ። 2 እርዝመቱ አንድ ክንድ፣ ወርዱም አንድ ክንድ ይሁን። አራት ማእዘንና ሁለት ክንድ ከፍታ ይኑረው። ቀንዶቹ ከመሠዊያው ጋር ወጥ ይሁኑ። \ No newline at end of file diff --git a/30/03.txt b/30/03.txt new file mode 100644 index 0000000..c65750b --- /dev/null +++ b/30/03.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 3 \v 4 3 የዕጣን መሠዊያውን ላይኛ ክፍል፣ ጎኖቹንና ቀንዶቹን በንጹሕ ወርቅ ለብጣቸው። የመሠዊያውን ዙሪያ በወርቅ ክፈፈው። 4 ከክፈፉ በታች በሁለቱ ትይዩ ጎኖቹ ላይ እንዲያያዙ ሁለት የወርቅ ቀለበቶችን አብጅ። ቀለበቶቹ መሠዊያውን ለመሸከም መሎጊያዎችን ደግፈው የሚይዙ ናቸው። \ No newline at end of file diff --git a/30/05.txt b/30/05.txt new file mode 100644 index 0000000..4e1ad8d --- /dev/null +++ b/30/05.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 5 \v 6 5 መሎጊያዎችን ከግራር ዕንጨት ሥራና በወርቅ ለብጣቸው። 6 የዕጣን መሠዊያውን ከመጋረጃው ፊት በምስክሩ ታቦታ አጠገብ አስቀምጠው። ይህም እኔ ከአንተ ጋር በምገናኝበት፣ በምስክሩ ታቦታ ላይ ካለው ከስርየት መክደኛው ፊት ይሆናል። \ No newline at end of file diff --git a/30/07.txt b/30/07.txt new file mode 100644 index 0000000..6991e79 --- /dev/null +++ b/30/07.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 7 \v 8 \v 9 7 አሮን ደስ የሚያሰኝ መዐዛ ያለውን ዕጣን ሁልጊዜ ጧት ቷት ያጢስ። ማጤስ ያለበትም መብራቶቹን በሚያዘጋጅበት ጊዜ ነው። 8 አሮን መብራቶቹን በምሽት ሲያበራም፣ በዕጣን መሠዊያው ላይ ዕጣን ማጤስ አለበት። ይህ በእኔ በእግዚአብሔር ፊት ዘወትር በትውልዶች ሁሉ የሚጤስ ዕጣን ይሆናል። 9 ነገር ግን ሌላ ዕጣን፣ አንዳችም የሚቃጠል መሥዋዕት ወይም የእህል ቍርባን በዕጣን መሠዊያው ላይ አታቅርብ፤ ምንም ዐይነት የመጠጥ ቍርባንም አታፍስስበት። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 4f7d967..436e123 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -345,6 +345,7 @@ "28-39", "28-40", "28-42", + "29-01", "29-03", "29-05", "29-08",