Wed Jun 07 2017 12:35:26 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
314a565a02
commit
017180eaa1
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 9 \v 10 9 የፈርዖን ልጅ የሕፃኑን እናት፣ ‹‹ይህ ሕፃን ውሰጅና አሳድጊልኝ፤ ደሞዝ እከፍልሻለሁ›› አለቻት፡፡ ሴትዮዋም ሕፃኑን ወስዳ አሳደገችው፡፡ 10 ሕፃኑ ባደገ ጊዜም ወደ ፈርዖን ልጅ አመጣችው፤ የልዕልቲቱም ልጅ ሆነ፡፡ ‹‹ከውሃ አውጥቼዋለሁና›› ብላም ስሙን ሙሴ አለችው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 11 \v 12 11 ሙሴ ባደገ ጊዜ ወደ ወገኖቹ ሄዶ የሚሠሩትን ከባድ ሥራ ተመለከተ፡፡ ከገዛ ወገኖቹ መካከል አንዱን ዕብራዊ አንድ ግብፃዊ ሲደበድበው አየ፡፡ 12 ግራና ቀኙን ተመልክቶ ማንም አለመኖሩን ሲያረጋግጥ፣ ግብፃዊውን ገድሎ በአሸዋ ውስጥ ደበቀው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 13 \v 14 13 በሚቀጥለው ቀን ሙሴ ወደ ውጭ ወጣ፤ እነሆም ሁለት ዕብራውያን ወንዶች እየተጣሉ ነበር፡፡በደለኛ የነበረውን ሰውየ፣ ‹‹ባልንጀራህ ለምን ትደበድበዋለህ?›› አለው፡፡ 14 ሰውየው ግን፣ ‹‹አንተን በእኛ ላይ አለቃና ዳኛ ማን አደረገህ? ያን ግብፃዊ እንድ ገደልኸው እኔንም ልትገድለኝ ታስባለህ?›› አለ፡፡ ሙሴም ፈራና፣ ‹‹ያደረግሁት በሌሎች ሰዎች ዘንድ በእርግጥ ታውቋል›› አለ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 15 \v 16 \v 17 15 ፈረዖንም ስለ ጉዳዩ ሲሰማ ሙሴን ሊገድለው ፈለገ፡፡ ነገር ግን ከፈርዖን ሸሽቶ በምድያም አገር ኖረ፡፡ እዚያም በአንድ የውሀ ጉድጓድ አጠገብ ተቀመጠ፡፡
|
||||
16 የምድያም ካህን ሰባት ሴት ልጆች ነበሩት፡፡ እነርሱም ወደ ጉድጓዱ መጥተው ውሀ ቀዱ፣ የአባታቸውን መንጋ ለማጠጣትም ገንዳውን ሞሉት፡፡ 17 እረኞች መጥተው ሊያባርሯቸው ሞከሩ፣ ነገር ግን ሙሴ ሄዶ ዐገዛቸው፡፡ መንጋቸውንም አጠጣላቸው፤
|
|
@ -45,6 +45,11 @@
|
|||
"01-18",
|
||||
"01-20",
|
||||
"02-01",
|
||||
"02-03"
|
||||
"02-03",
|
||||
"02-05",
|
||||
"02-07",
|
||||
"02-09",
|
||||
"02-11",
|
||||
"02-13"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue