Tue Apr 16 2019 22:42:55 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2019-04-16 22:42:55 +03:00
parent d3dcaad2ef
commit 7541906b90
3 changed files with 5 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 \v 7 አስቴርም፥ "ያ ጠላትና ባላጋራው ሰው ይህ ክፉው ሐማ ነው!" ሐማም በንጉሡና በንግሥቲቱ ፊት ደነገጠ። ንጉሡም በቁጣ ወይን ከሚጠጣበት ግብዣ ተነሥቶ ወደ ቤተመንግሥቱ መናፈሻ ሄደ፥ ሐማ ግን ንግሥት አስቴር ሕይወቱን እንድትታደገው ሊለምናት በዚያው ቆይቶ ነበር። ከንጉሡ ጥፋት እንደተወሰነበት አይቷልና።
\v 6 አስቴርም፥ "ያ ጠላትና ባላጋራው ሰው ይህ ክፉው ሐማ ነው!" ሐማም በንጉሡና በንግሥቲቱ ፊት ደነገጠ። \v 7 ንጉሡም በቁጣ ወይን ከሚጠጣበት ግብዣ ተነሥቶ ወደ ቤተመንግሥቱ መናፈሻ ሄደ፥ ሐማ ግን ንግሥት አስቴር ሕይወቱን እንድትታደገው ሊለምናት በዚያው ቆይቶ ነበር። ከንጉሡ ጥፋት እንደተወሰነበት አይቷልና።

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 \v 10 ከዚያም ንጉሡን ከሚያገለግሉት ሹማምንቶች አንዱ የሆነው ሐርቦና፥ "ሃምሳ ክንድ ቁመት ያለው መስቀያ በሐማ ቤት ቆሟል። ያቆመውም ንጉሡን ለመታደግ የተናገረውን መርዶክዮስን ለመስቀል ነው" አለ። ንጉሡም "በእርሱ ላይ ስቀሉት" አላቸው። ስለዚህ ሐማን ለመርዶክዮስ ባዘጋጀው መስቀያ ላይ ሰቀሉት። ከዚያም የንጉሡ ቁጣ በረደ።
\v 9 ከዚያም ንጉሡን ከሚያገለግሉት ሹማምንቶች አንዱ የሆነው ሐርቦና፥ "ሃምሳ ክንድ ቁመት ያለው መስቀያ በሐማ ቤት ቆሟል። ያቆመውም ንጉሡን ለመታደግ የተናገረውን መርዶክዮስን ለመስቀል ነው" አለ። ንጉሡም "በእርሱ ላይ ስቀሉት" አላቸው። \v 10 ስለዚህ ሐማን ለመርዶክዮስ ባዘጋጀው መስቀያ ላይ ሰቀሉት። ከዚያም የንጉሡ ቁጣ በረደ።

View File

@ -95,6 +95,9 @@
"07-title",
"07-01",
"07-03",
"07-06",
"07-08",
"07-09",
"08-title",
"09-title",
"09-15",