Tue Apr 16 2019 22:54:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2019-04-16 22:54:48 +03:00
parent 7637a1d322
commit 03ee897851
4 changed files with 5 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 \v 7 \v 8 \v 9 አይሁድ በራሱ በሱሳ ግንብ አምስት መቶ ሰዎችን ገደሉ፥ አጠፉም። የአይሁድ ጠላት የሐመዳቱን ልጅ \v 10 የሐማን አሥሩን ወንዶች ልጆቱን፥ ፓርሻንዳታን፥ ደልፎንን፥ አስፓታን፥ ፖራታን፥ አዳልያን፥ አሪዳታን፥ ፓርማሽታን፥ አሪሳይን፥ አሪዳይንና ዋይዛታን ገደሉ። ነገር ግን ምንም ዝርፊያ አልፈጸሙም።
\v 6 አይሁድ በራሱ በሱሳ ግንብ አምስት መቶ ሰዎችን ገደሉ፥ አጠፉም። \v 7 የአይሁድ ጠላት የሐመዳቱን ልጅ \v 8 የሐማን አሥሩን ወንዶች ልጆቱን፥ ፓርሻንዳታን፥ ደልፎንን፥ አስፓታን፥ \v 9 ፖራታን፥ አዳልያን፥ አሪዳታን፥ \v 10 ፓርማሽታን፥ አሪሳይን፥ አሪዳይንና ዋይዛታን ገደሉ። ነገር ግን ምንም ዝርፊያ አልፈጸሙም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 በተመሸገችው ከተማ፥ በሱሳ፥ በዚያን ቀን የተገደሉት ሰዎች ብዛት ለንጉሡ ተነገረው። ንጉሡም ንግሥት አስቴርን፥ "አይሁድ አሥሩን የሐማ ወንዶች ልጆች ጨምሮ በሱሳ ከተማ ውስጥ አምስት መቶ ሰዎችን ገደሉ። በቀሩት የንጉሡ አውራጃዎች ምን አድርገው ይሆን? አሁን የምትለምኚው ምንድነው? እርሱም ይሰጥሻል። የምትጠይቂውስ ምንድነው? እርሱም ይደረግልሻል" አላት።
\v 11 በተመሸገችው ከተማ፥ በሱሳ፥ በዚያን ቀን የተገደሉት ሰዎች ብዛት ለንጉሡ ተነገረው። \v 12 ንጉሡም ንግሥት አስቴርን፥ "አይሁድ አሥሩን የሐማ ወንዶች ልጆች ጨምሮ በሱሳ ከተማ ውስጥ አምስት መቶ ሰዎችን ገደሉ። በቀሩት የንጉሡ አውራጃዎች ምን አድርገው ይሆን? አሁን የምትለምኚው ምንድነው? እርሱም ይሰጥሻል። የምትጠይቂውስ ምንድነው? እርሱም ይደረግልሻል" አላት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 \v 14 አስቴርም፥ "ንጉሡን ደስ የሚለው ከሆነ፥ በሱሳ የሚገኙ አይሁዶች ዛሬ ያደረጉትን ነገም ደግሞ እንዲያደርጉ ይፈቀድላቸው፥ አሥሩ የሐማ ልጆች ሬሳም በመስቀያ ይሰቀል" አለችው። ስለዚህ ንጉሡ ይህ እንዲፈጸም አዘዘ። ዐዋጁም በሱሳ ተሰራጨ፥ አሥሩን የሐማ ወንዶች ልጆች ሰቀሏቸው።
\v 13 አስቴርም፥ "ንጉሡን ደስ የሚለው ከሆነ፥ በሱሳ የሚገኙ አይሁዶች ዛሬ ያደረጉትን ነገም ደግሞ እንዲያደርጉ ይፈቀድላቸው፥ አሥሩ የሐማ ልጆች ሬሳም በመስቀያ ይሰቀል" አለችው። \v 14 ስለዚህ ንጉሡ ይህ እንዲፈጸም አዘዘ። ዐዋጁም በሱሳ ተሰራጨ፥ አሥሩን የሐማ ወንዶች ልጆች ሰቀሏቸው።

View File

@ -110,6 +110,8 @@
"09-title",
"09-01",
"09-03",
"09-06",
"09-11",
"09-15",
"09-17",
"09-20",