am_eph_text_ulb/04/20.txt

6 lines
931 B
Plaintext

<<<<<<< HEAD
20 እናንተ ግን ስለ ክርስቶስ የተማራችሁት እንደዚህ አይደለም።21 ስለ እርሱ የሰማችሁ እና የተማራችሁ ከሆነም በርግጥ የተማራችሁት ስለ ኢየሱስ የሚናገረውን እውነት ነው። 22 በሚያታልል ክፉ ምኞት የጎደፈውን አስቀድሞ ትኖሩበት የነበረውን አሮጌውን ሰው ልታስወግዱ ይገባል።
=======
\v 20 ግን ስለ ክርስቶስ የተማራችሁት እንደዚህ አይደለም። \v 21 እርሱ የሰማችሁ እና የተማራችሁ ከሆነም በርግጥ የተማራችሁት ስለ ኢየሱስ የሚናገረውን እውነት ነው። \v 22 ክፉ ምኞት የጎደፈውን አስቀድሞ ትኖሩበት የነበረውን አሮጌውን ሰው ልታስወግዱ ይገባል።
>>>>>>> bc4ef95e07e9fdc1d4ebb2308398287e2c82d96e