am_eph_text_ulb/04/07.txt

6 lines
654 B
Plaintext

<<<<<<< HEAD
7 እንደ ክርስቶስ ስጦታ መጠን ለእያንዳንዳችን ጸጋ ተሰጥቶናል 8 ይህም የእግዚአብሔር ቃል « ወደ ላይ በወጣ ጊዜ ምርኮኞችን ማረከ፤ለሰዎችም ስጦታ ሰጠ» በማለት እንደሚናገረው ነው።
=======
\v 7 ክርስቶስ ስጦታ መጠን ለእያንዳንዳችን ጸጋ ተሰጥቶናል \v 8 ይህም የእግዚአብሔር ቃል « ወደ ላይ በወጣ ጊዜ ምርኮኞችን ማረከ፤ለሰዎችም ስጦታ ሰጠ» በማለት እንደሚናገረው ነው።
>>>>>>> bc4ef95e07e9fdc1d4ebb2308398287e2c82d96e