am_eph_text_ulb/04/07.txt

1 line
289 B
Plaintext

\v 7 ክርስቶስ ስጦታ መጠን ለእያንዳንዳችን ጸጋ ተሰጥቶናል \v 8 ይህም የእግዚአብሔር ቃል « ወደ ላይ በወጣ ጊዜ ምርኮኞችን ማረከ፤ለሰዎችም ስጦታ ሰጠ» በማለት እንደሚናገረው ነው።