am_eph_text_ulb/04/04.txt

1 line
399 B
Plaintext

\v 4 በተጠራችሁ ጊዜ በአንድ ተስፋ እንደተጠራችሁ ሁሉ፥ አንድ አካል እና አንድ መንፈስ አለ፤ \v 5 አንድ ጌታ፥አንድ እምነት፥አንድ ጥምቀት አለ ፤ \v 6 ደግሞም ከሁሉ በላይ የሆነ፥በሁሉ የሚሠራ፥ በሁሉ የሚኖር ፥የሁሉም አባት የሆነ አንድ አምላክ አለ።