diff --git a/05/28.txt b/05/28.txt index 81c86be..026aa45 100644 --- a/05/28.txt +++ b/05/28.txt @@ -1 +1 @@ -\v 28 \v 29 \v 30 28 እንዲሁም ባሎች የገዛ ሥጋቸውን እንደሚወዱ ሚስቶቻቸውን መውደድ ይገባቸዋል። ሚስቱን የሚወድ ራሱን ይወዳል። 29 የራሱን ሥጋ የሚጠላ ማንም የለም፤ይልቁን ይመግበዋል፤ይንከባከበዋልም። ይህም ክርስቶስ ልክ ቤተ ክርስቲያንን እንደሚወድ ነው። 30 ምክንያቱም እኛ የእርሱ ብልቶች ነን። \ No newline at end of file +\v 28 ባሎች የገዛ ሥጋቸውን እንደሚወዱ ሚስቶቻቸውን መውደድ ይገባቸዋል። ሚስቱን የሚወድ ራሱን ይወዳል። \v 29 የራሱን ሥጋ የሚጠላ ማንም የለም፤ይልቁን ይመግበዋል፤ይንከባከበዋልም። ይህም ክርስቶስ ልክ ቤተ ክርስቲያንን እንደሚወድ ነው። \v 30 እኛ የእርሱ ብልቶች ነን። \ No newline at end of file diff --git a/05/31.txt b/05/31.txt index 8e03b1f..093a9d4 100644 --- a/05/31.txt +++ b/05/31.txt @@ -1 +1 @@ -\v 31 \v 32 \v 33 31 በዚህም ምክንያት ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ከሚስቱም ጋር አንድ ይሆናል፤ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ። 32 ይህ ታላቅ ምስጢር ነው፤እኔም ይህን የምናገረው ስለ ክርስቶስና ስለ ቤተ ክርስቲያኑ ነው። 33 ነገር ግን ከእናንተ እያንዳንዱ ደግሞ ሚስቱን እንደ ራሱ አድርጎ መውደድ ይገባዋል፤ሚስትም ባልዋን ታክብር። \ No newline at end of file +\v 31 ምክንያት ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ከሚስቱም ጋር አንድ ይሆናል፤ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ። \v 32 ታላቅ ምስጢር ነው፤እኔም ይህን የምናገረው ስለ ክርስቶስና ስለ ቤተ ክርስቲያኑ ነው። \v 33 ግን ከእናንተ እያንዳንዱ ደግሞ ሚስቱን እንደ ራሱ አድርጎ መውደድ ይገባዋል፤ሚስትም ባልዋን ታክብር። \ No newline at end of file diff --git a/06/01.txt b/06/01.txt index 3e7c56a..c7e7d21 100644 --- a/06/01.txt +++ b/06/01.txt @@ -1 +1 @@ -\v 1 \v 2 \v 3 1ልጆች ሆይ፤በጌታ ለወላጆቻችሁ ታዘዙ፤ይህ ተገቢ ነውና። 2 «አባትህንና እናትህን አክብር» በሚለው የመጀመሪያ ትእዛዝ ውስጥ ያለው ተስፋ 3 «መልካም እንዲሆንልህ፥ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም» የሚል ነው። \ No newline at end of file +\c 6 \v 1 ሆይ፤በጌታ ለወላጆቻችሁ ታዘዙ፤ይህ ተገቢ ነውና። \v 2 «አባትህንና እናትህን አክብር» በሚለው የመጀመሪያ ትእዛዝ ውስጥ ያለው ተስፋ \v 3 እንዲሆንልህ፥ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም» የሚል ነው። \ No newline at end of file diff --git a/06/04.txt b/06/04.txt index 4d3cd74..e499855 100644 --- a/06/04.txt +++ b/06/04.txt @@ -1 +1 @@ -\v 4 4 እናንተም አባቶች ሆይ፤ልጆቻችሁን አታስቆጡአቸው፤ይልቁንስ በጌታ ሥርዓትና ምክር አሳድጓቸው። \ No newline at end of file +\v 4 እናንተም አባቶች ሆይ፤ልጆቻችሁን አታስቆጡአቸው፤ይልቁንስ በጌታ ሥርዓትና ምክር አሳድጓቸው። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index cf7844a..ffba629 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -79,6 +79,11 @@ "05-13", "05-15", "05-18", - "05-22" + "05-22", + "05-25", + "05-28", + "05-31", + "06-01", + "06-04" ] } \ No newline at end of file