Sat May 27 2017 16:28:39 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-05-27 16:28:39 -04:00
parent bcf4390014
commit a2df9ed785
5 changed files with 10 additions and 5 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 28 \v 29 \v 30 28 እንዲሁም ባሎች የገዛ ሥጋቸውን እንደሚወዱ ሚስቶቻቸውን መውደድ ይገባቸዋል። ሚስቱን የሚወድ ራሱን ይወዳል። 29 የራሱን ሥጋ የሚጠላ ማንም የለም፤ይልቁን ይመግበዋል፤ይንከባከበዋልም። ይህም ክርስቶስ ልክ ቤተ ክርስቲያንን እንደሚወድ ነው። 30 ምክንያቱም እኛ የእርሱ ብልቶች ነን።
\v 28 ባሎች የገዛ ሥጋቸውን እንደሚወዱ ሚስቶቻቸውን መውደድ ይገባቸዋል። ሚስቱን የሚወድ ራሱን ይወዳል። \v 29 የራሱን ሥጋ የሚጠላ ማንም የለም፤ይልቁን ይመግበዋል፤ይንከባከበዋልም። ይህም ክርስቶስ ልክ ቤተ ክርስቲያንን እንደሚወድ ነው። \v 30 እኛ የእርሱ ብልቶች ነን።

View File

@ -1 +1 @@
\v 31 \v 32 \v 33 31 በዚህም ምክንያት ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ከሚስቱም ጋር አንድ ይሆናል፤ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ። 32 ይህ ታላቅ ምስጢር ነው፤እኔም ይህን የምናገረው ስለ ክርስቶስና ስለ ቤተ ክርስቲያኑ ነው። 33 ነገር ግን ከእናንተ እያንዳንዱ ደግሞ ሚስቱን እንደ ራሱ አድርጎ መውደድ ይገባዋል፤ሚስትም ባልዋን ታክብር።
\v 31 ምክንያት ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ከሚስቱም ጋር አንድ ይሆናል፤ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ። \v 32 ታላቅ ምስጢር ነው፤እኔም ይህን የምናገረው ስለ ክርስቶስና ስለ ቤተ ክርስቲያኑ ነው። \v 33 ግን ከእናንተ እያንዳንዱ ደግሞ ሚስቱን እንደ ራሱ አድርጎ መውደድ ይገባዋል፤ሚስትም ባልዋን ታክብር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 1 \v 2 \v 3 1ልጆች ሆይ፤በጌታ ለወላጆቻችሁ ታዘዙ፤ይህ ተገቢ ነውና። 2 «አባትህንና እናትህን አክብር» በሚለው የመጀመሪያ ትእዛዝ ውስጥ ያለው ተስፋ 3 «መልካም እንዲሆንልህ፥ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም» የሚል ነው።
\c 6 \v 1 ሆይ፤በጌታ ለወላጆቻችሁ ታዘዙ፤ይህ ተገቢ ነውና። \v 2 «አባትህንና እናትህን አክብር» በሚለው የመጀመሪያ ትእዛዝ ውስጥ ያለው ተስፋ \v 3 እንዲሆንልህ፥ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም» የሚል ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 4 እናንተም አባቶች ሆይ፤ልጆቻችሁን አታስቆጡአቸው፤ይልቁንስ በጌታ ሥርዓትና ምክር አሳድጓቸው።
\v 4 እናንተም አባቶች ሆይ፤ልጆቻችሁን አታስቆጡአቸው፤ይልቁንስ በጌታ ሥርዓትና ምክር አሳድጓቸው።

View File

@ -79,6 +79,11 @@
"05-13",
"05-15",
"05-18",
"05-22"
"05-22",
"05-25",
"05-28",
"05-31",
"06-01",
"06-04"
]
}