diff --git a/04/31.txt b/04/31.txt index 6cb1b65..289a535 100644 --- a/04/31.txt +++ b/04/31.txt @@ -1 +1 @@ -\v 31 \v 32 31 መራራነትን ሁሉ፥ቁጣንና ንዴትን፥ጭቅጭቅንና ስድብን ከማንኛውም ዓይነት ክፋት ጋር ከእናንተ ዘንድ አስወግዱ። 32 እርስ በርሳችሁ ቸሮች፥ ርኅሩሆች ሁኑ፤ ደግሞም እግዚአብሔር በክርስቶስ እንዲሁ ይቅር እንዳላችሁ እርስ በርሳችሁ ይቅር ተባባሉ። \ No newline at end of file +\v 31 ሁሉ፥ቁጣንና ንዴትን፥ጭቅጭቅንና ስድብን ከማንኛውም ዓይነት ክፋት ጋር ከእናንተ ዘንድ አስወግዱ። \v 32 በርሳችሁ ቸሮች፥ ርኅሩሆች ሁኑ፤ ደግሞም እግዚአብሔር በክርስቶስ እንዲሁ ይቅር እንዳላችሁ እርስ በርሳችሁ ይቅር ተባባሉ። \ No newline at end of file diff --git a/05/01.txt b/05/01.txt index 3cc5855..5094ec7 100644 --- a/05/01.txt +++ b/05/01.txt @@ -1 +1 @@ -\v 1 \v 2 5 እንግዲህ እንደ ተወደዱ የእርሱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትመስሉ ሁኑ፤2 ክርስቶስ እንደ ወደደን፥ ራሱንም ስለ እኛ መልካም መዓዛ ያለው መባና መሥዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር እንዳቀረበ ሁሉ እናንተም በፍቅር ኑሩ። \ No newline at end of file +\c 5 5 \v 1 እንግዲህ እንደ ተወደዱ የእርሱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትመስሉ ሁኑ፤ \v 2 እንደ ወደደን፥ ራሱንም ስለ እኛ መልካም መዓዛ ያለው መባና መሥዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር እንዳቀረበ ሁሉ እናንተም በፍቅር ኑሩ። \ No newline at end of file diff --git a/05/03.txt b/05/03.txt index a0c7f6f..ca77f15 100644 --- a/05/03.txt +++ b/05/03.txt @@ -1 +1 @@ -\v 3 \v 4 3 ለቅዱሳን የሚገባ ባለመሆኑ ዝሙት፥ማንኛውም ርኩሰትና ስስት በእናንተ ዘንድ ሊኖር አይገባም፤4 ወይም ጸያፍ ንግግር፥ዋዛ ወይም ውርደትን የሚያስከትል ቀልድ ለእናንተ ስለማይገባ ከመካከላችሁ አስወግዱ፤ከዚህ ይልቅ የምታመሰግኑ ሁኑ። \ No newline at end of file +\v 3 የሚገባ ባለመሆኑ ዝሙት፥ማንኛውም ርኩሰትና ስስት በእናንተ ዘንድ ሊኖር አይገባም፤ \v 4 ጸያፍ ንግግር፥ዋዛ ወይም ውርደትን የሚያስከትል ቀልድ ለእናንተ ስለማይገባ ከመካከላችሁ አስወግዱ፤ከዚህ ይልቅ የምታመሰግኑ ሁኑ። \ No newline at end of file diff --git a/05/08.txt b/05/08.txt index d19f0d4..ff1390f 100644 --- a/05/08.txt +++ b/05/08.txt @@ -1 +1 @@ -\v 8 \v 9 \v 10 \v 11 \v 12 8 ባንድ ወቅት ጨለማ ነበራችሁና፤ አሁን ግን በክርስቶስ ብርሃን ናችሁ። ስለዚህ እንደ ብርሃን ልጆች ኑሩ። 9 ምክንያቱም ከብርሃኑ የሚገኘው ፍሬ መልካም ነገር ሁሉ፥ ጽድቅና እውነት ነው 10 እንዲሁም ጌታን ደስ የሚያሰኝ ነገር ለማድረግ አስቡ፤ 11 ፍሬ ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፤ይልቁን ልትገልጡት ይገባል። 12 እነርሱ በስውር ያደረጉትን ነገር ለመግለጽ እንኳ አሳፋሪ ነውና። \ No newline at end of file +\v 8 \v 11 \v 12 8 ባንድ ወቅት ጨለማ ነበራችሁና፤ አሁን ግን በክርስቶስ ብርሃን ናችሁ። ስለዚህ እንደ ብርሃን ልጆች ኑሩ። 9 \v 9 ምክንያቱም ከብርሃኑ የሚገኘው ፍሬ መልካም ነገር ሁሉ፥ ጽድቅና እውነት ነው \v 10 10 እንዲሁም ጌታን ደስ የሚያሰኝ ነገር ለማድረግ አስቡ፤ 11 ፍሬ ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፤ይልቁን ልትገልጡት ይገባል። 12 እነርሱ በስውር ያደረጉትን ነገር ለመግለጽ እንኳ አሳፋሪ ነውና። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 7f2a980..6bb4b65 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -71,6 +71,9 @@ "04-20", "04-23", "04-25", - "04-28" + "04-28", + "04-31", + "05-01", + "05-03" ] } \ No newline at end of file