Fri Jun 01 2018 11:19:50 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-06-01 11:19:51 +03:00
parent 0590013927
commit 01808956a6
4 changed files with 7 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 \v 8 የሰው ሁሉ ሥራ አፉን ለመሙላት ነው፥ ፍላጎቱ ግን አይሞላም። በርግጥ ከሞኙ ይልቅ የጠቢብ ሰው ብልጫው ምንድነው? ድሃ በሌሎች ሰዎች ፊት እንዴት መመላለስ እንዳለበት ቢያውቅ ምን ብልጫ አለው?
\v 7 የሰው ሁሉ ሥራ አፉን ለመሙላት ነው፥ ፍላጎቱ ግን አይሞላም። \v 8 በርግጥ ከሞኙ ይልቅ የጠቢብ ሰው ብልጫው ምንድነው? ድሃ በሌሎች ሰዎች ፊት እንዴት መመላለስ እንዳለበት ቢያውቅ ምን ብልጫ አለው?

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 \v 10 በምኞት ከመቅበዝበዝ በዓይን አይቶ መርካት ይሻላል፥ ይህም ደግሞ እንፋሎትና ንፋስን ለማገድ መሞከር ነው። ለነበረው ሁሉ ቀደም ሲል ስያሜ ተሰጥቶታል፥ ሰው ምን እንደሚመስልም አስቀድሞ ታውቋል። ስለዚህ በሁሉ ላይ ብርቱ ፈራጅ ከሆነው ጋር መከራከር አይረባም።
\v 11 \v 12 \v 9 በምኞት ከመቅበዝበዝ በዓይን አይቶ መርካት ይሻላል፥ ይህም ደግሞ እንፋሎትና ንፋስን ለማገድ መሞከር ነው። \v 10 ለነበረው ሁሉ ቀደም ሲል ስያሜ ተሰጥቶታል፥ ሰው ምን እንደሚመስልም አስቀድሞ ታውቋል። ስለዚህ በሁሉ ላይ ብርቱ ፈራጅ ከሆነው ጋር መከራከር አይረባም።

1
07/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 7

View File

@ -95,6 +95,9 @@
"05-19",
"06-title",
"06-01",
"06-03"
"06-03",
"06-05",
"06-07",
"07-title"
]
}