Sat Dec 31 2016 20:40:14 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
weth-11 2016-12-31 20:40:15 -08:00
parent b13a352a8e
commit e2163b766f
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 16 \v 17 16. ጠቢብ ስለመሆንና ለእንቅልፍ እንኳ ጊዜ ሳይኖራቸው በምድር ላይ ሌትና ቀን ተግተው ስለሚሠሩ ሰዎች አሰብሁ። 17. ከዚያም እግዚአብሔር ያደረገውን ነገር ሁሉ አየሁ፡በዚህ ምድር የሚደረገውን ማንም ማወቅ እንደማይችልም አስተዋልሁ። በርግጥ ሰዎች የቱንም ያህል ቢጥሩ እግዚአብሔር የሚያደርገውን ማንኛውም ነገር በሚገባ መረዳት አይችሉም። ምንም እንኳ ጠቢባን ሁሉንም እን ቢደፍሩም ፈጽሞ ሊገነዘቡት አይችሉም።
\v 16 \v 17 16. ጠቢብ ስለመሆንና ለእንቅልፍ እንኳ ጊዜ ሳይኖራቸው በምድር ላይ ሌትና ቀን ተግተው ስለሚሠሩ ሰዎች አሰብሁ። 17. ከዚያም እግዚአብሔር ያደረገውን ነገር ሁሉ አየሁ፡በዚህ ምድር የሚደረገውን ማንም ማወቅ እንደማይችልም አስተዋልሁ። በርግጥ ሰዎች የቱንም ያህል ቢጥሩ እግዚአብሔር የሚያደርገውን ማንኛውም ነገር በሚገባ መረዳት አይችሉም። ምንም እንኳ ጠቢባን ሁሉንም እንደሚያውቁ ለመናገር ቢደፍሩም ፈጽሞ ሊገነዘቡት አይችሉም።