Fri Dec 30 2016 03:02:49 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
weth-11 2016-12-30 03:02:49 -08:00
parent 8f3b2af942
commit c98a4af78d
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 6 \v 1 \v 2 1. በዚህ ምድር ላይ ሰዎችን የሚያውክ ሌላም ነገር አየሁ። 2. እግዚአብሔር ለአንዳንድ ሰዎች ብዙ ገንዘብ ሀብትና ክብር ማግኘት የሚችሉበትን ሁኔታ ይፈጥርላቸዋል። የሚፈልጉት ማንኛውም ነገር አላቸው፡ ይሁን እንጂ እግዚአብሔር አንዳንድ ጊዜ እነዚህን ሰዎች ባላቸው ነገር እንዲደሰቱ አይፈቅድላቸውም፡ይልቁንም እነርሱ ደክመው ያፈሩት ለሌላ ሰው እንዲሆንና እንዲደሰትበትም ያደርጋል። ይህም ከንቱና ተገቢ ያልሆነ ነገር ነው።
\c 6 \v 1 \v 2 1. በዚህ ምድር ሰዎችን የሚያውክ ሌላም ነገር አየሁ። 2. እግዚአብሔር ለአንዳንድ ሰዎች ብዙ ገንዘብ ሀብትና ክብር ማግኘት የሚችሉበትን ሁኔታ ይፈጥርላቸዋል። የሚፈልጉት ማንኛውም ነገር አላቸው፡ ይሁን እንጂ እግዚአብሔር አንዳንድ ጊዜ እነዚህን ሰዎች ባላቸው ነገር እንዲደሰቱ አይፈቅድላቸውም፡ይልቁንም እነርሱ ደክመው ያፈሩት ሀብት ለሌላ ሰው እንዲሆንና እንዲደሰትበትም ያደርጋል። ይህም ከንቱና ተገቢ ያልሆነ ነገር ነው።