Fri Jun 01 2018 10:26:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-06-01 10:26:08 +03:00
parent f504e6dba4
commit af657db88a
9 changed files with 16 additions and 8 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 16 16. ጠቢብ ስለመሆንና ለእንቅልፍ እንኳ ጊዜ ሳይኖራቸው በምድር ላይ ሌትና ቀን ተግተው ስለሚሠሩ ሰዎች አሰብሁ። \v 17 ከዚያም እግዚአብሔር ያደረገውን ነገር ሁሉ አየሁ፡በዚህ ምድር የሚደረገውን ማንም ማወቅ እንደማይችልም አስተዋልሁ። በርግጥ ሰዎች የቱንም ያህል ቢጥሩ እግዚአብሔር የሚያደርገውን ማንኛውም ነገር በሚገባ መረዳት አይችሉም። ምንም እንኳ ጠቢባን ሁሉንም እንደሚያውቁ ለመናገር ቢደፍሩም ፈጽሞ ሊገነዘቡት አይችሉም።
\v 16 ጠቢብ ስለመሆንና ለእንቅልፍ እንኳ ጊዜ ሳይኖራቸው በምድር ላይ ሌትና ቀን ተግተው ስለሚሠሩ ሰዎች አሰብሁ። \v 17 ከዚያም እግዚአብሔር ያደረገውን ነገር ሁሉ አየሁ፡በዚህ ምድር የሚደረገውን ማንም ማወቅ እንደማይችልም አስተዋልሁ። በርግጥ ሰዎች የቱንም ያህል ቢጥሩ እግዚአብሔር የሚያደርገውን ማንኛውም ነገር በሚገባ መረዳት አይችሉም። ምንም እንኳ ጠቢባን ሁሉንም እንደሚያውቁ ለመናገር ቢደፍሩም ፈጽሞ ሊገነዘቡት አይችሉም።

View File

@ -1 +1 @@
\c 9 \v 1 1. ስለ እነዚህ ነገሮች ሁሉ በጥልቀት ካሰብሁ በኋላ በሀጥእም ሆነ በጻድቅ በማንኛውም ሰው ላይ የሚከሰተው ነገር በእግዚአብሔር እጅ እንደሆነ ተገነዘብሁ። ወደፊት ሰዎች ለእርሱ የሚያሳዩት ፍቅር ይሁን ጥላቻ አስቀድሞ ማወቅ የሚችል ሰው የለም።
\c 9 \v 1 ስለ እነዚህ ነገሮች ሁሉ በጥልቀት ካሰብሁ በኋላ በሀጥእም ሆነ በጻድቅ በማንኛውም ሰው ላይ የሚከሰተው ነገር በእግዚአብሔር እጅ እንደሆነ ተገነዘብሁ። ወደፊት ሰዎች ለእርሱ የሚያሳዩት ፍቅር ይሁን ጥላቻ አስቀድሞ ማወቅ የሚችል ሰው የለም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 2 2. ይሁን እንጂ ወደፊት አንድ ቀን ሁላችንም እንደምንሞት እናውቃለን። በጽድቅ ብንመላለስ ወይም ክፉ ነገር ብንፈጽም፥ጥሩ ወይም መጥፎ ብንሆን፥እግዚአብሔርን ለማምለክ ተቀባይነት ያለን እንሁን ወይም ከእርሱ ፊት የሚያርቅ ተግባር የፈጸምን ፥በእርሱ ፊት መሥዋዕት ያቀረብን እንሁን ወይም አንሁን፥እናደርገዋለን ብለን ለእግዚአብሔር ቃል የገባነውን ነገር እናድርግ ወይም አናድርግ የሁላችንም የመጨረሻ ዕጣ ፈንታ ሞት ነው። ጻድቃንም ሆኑ ኀጥአን፥ለእግዚአብሔር አደርገዋለሁ ብለው ከልባቸው ቃል የገቡትም ሆኑ እንደዚህ ያለ ቃል ለመግባት ያልደፈሩት ሁላቸውም መጨረሻቸው ይኽው ነው።
\v 2 ይሁን እንጂ ወደፊት አንድ ቀን ሁላችንም እንደምንሞት እናውቃለን። በጽድቅ ብንመላለስ ወይም ክፉ ነገር ብንፈጽም፥ጥሩ ወይም መጥፎ ብንሆን፥እግዚአብሔርን ለማምለክ ተቀባይነት ያለን እንሁን ወይም ከእርሱ ፊት የሚያርቅ ተግባር የፈጸምን ፥በእርሱ ፊት መሥዋዕት ያቀረብን እንሁን ወይም አንሁን፥እናደርገዋለን ብለን ለእግዚአብሔር ቃል የገባነውን ነገር እናድርግ ወይም አናድርግ የሁላችንም የመጨረሻ ዕጣ ፈንታ ሞት ነው። ጻድቃንም ሆኑ ኀጥአን፥ለእግዚአብሔር አደርገዋለሁ ብለው ከልባቸው ቃል የገቡትም ሆኑ እንደዚህ ያለ ቃል ለመግባት ያልደፈሩት ሁላቸውም መጨረሻቸው ይኽው ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 3. በዚህ ምድር ባሉ ሰዎች ላይ የሚሆነው ነገር አንድ ዓይነት መሆኑ ስህተት ይመስላል። ሁሉም ሰው ይሞታል፡ከዚህም በላይ የሰዎች ውስጣዊ ሕይወት በክፋት የተሞላ ነው። እነርሱም በሕይወት ዘመናቸው ብዙ የጅልነት ሥራ ይሠራሉ፡ከዚያም ከሞቱት ሰዎች ጋር ይቀላቀላሉ።
\v 3 በዚህ ምድር ባሉ ሰዎች ላይ የሚሆነው ነገር አንድ ዓይነት መሆኑ ስህተት ይመስላል። ሁሉም ሰው ይሞታል፡ከዚህም በላይ የሰዎች ውስጣዊ ሕይወት በክፋት የተሞላ ነው። እነርሱም በሕይወት ዘመናቸው ብዙ የጅልነት ሥራ ይሠራሉ፡ከዚያም ከሞቱት ሰዎች ጋር ይቀላቀላሉ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 \v 5 4. በሕይወት እያለን መልካም ነገር ይሆንልናል ብለን እንጠብቃለን። ውሾችን እንንቃለን፡ነገር ግን ግርማ ያለው የሞተ አንበሳ ከመሆን ይልቅ በሕይወት ያለ ውሻ መሆን ይሻላል። 5. አሁን በሕይወት ያለን ሰዎች አንድ ቀን እንደምንሞት እናውቃለን፡ ነገር ግን የሞቱ ሰዎች ምንም ነገር አያውቁም። የሞቱ ሰዎች ከእንግዲህ ወሮታ አይከፈላቸውም ፡በሰዎችም ዘንደ ፈጥነው ይረሳሉ።
\v 4 በሕይወት እያለን መልካም ነገር ይሆንልናል ብለን እንጠብቃለን። ውሾችን እንንቃለን፡ነገር ግን ግርማ ያለው የሞተ አንበሳ ከመሆን ይልቅ በሕይወት ያለ ውሻ መሆን ይሻላል። \v 5 አሁን በሕይወት ያለን ሰዎች አንድ ቀን እንደምንሞት እናውቃለን፡ ነገር ግን የሞቱ ሰዎች ምንም ነገር አያውቁም። የሞቱ ሰዎች ከእንግዲህ ወሮታ አይከፈላቸውም ፡በሰዎችም ዘንደ ፈጥነው ይረሳሉ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6. በሕይወት በነበሩበት ጊዜ ሰዎችን መውደድ፥መጥላትና በሰዎችም ላይ መቅናት ይችሉ ነበር፡ ነገር ግን ከሞቱ በኋላ ከእነዚህ አንዱንም ሊያደርጉ አይችሉም። ከእንግዲህ በዚህ ምድር ላይ በሚከናወኑ ማናቸውም ነገሮች የመሳተፍ ዕድል ፈጽሞ አይኖራቸውም። 7. ስለዚህ እኔ የምመክራችሁ ምግባችሁን በምትሉበትም ሆነ ወይናችሁን በምትጠጡበት ጊዜ ደስ እንዲላችሁ ነው፡ ምክንያቱም እግዚአብሔር እንድታደርጉት የሚፈልገው ነገር ይህ ነው።
\v 6 በሕይወት በነበሩበት ጊዜ ሰዎችን መውደድ፥መጥላትና በሰዎችም ላይ መቅናት ይችሉ ነበር፡ ነገር ግን ከሞቱ በኋላ ከእነዚህ አንዱንም ሊያደርጉ አይችሉም። ከእንግዲህ በዚህ ምድር ላይ በሚከናወኑ ማናቸውም ነገሮች የመሳተፍ ዕድል ፈጽሞ አይኖራቸውም። \v 7 ስለዚህ እኔ የምመክራችሁ ምግባችሁን በምትሉበትም ሆነ ወይናችሁን በምትጠጡበት ጊዜ ደስ እንዲላችሁ ነው፡ ምክንያቱም እግዚአብሔር እንድታደርጉት የሚፈልገው ነገር ይህ \v 8 ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 \v 10 9. በዚህ ምድር በሕይወት እንድትኖር እግዚአብሔር በሰጠህ ጊዜ ሁሉ ከምትወዳት ሚስትህ ጋር አብረህ በመኖር ደስ ይበልህ። ብዙ ነገሮች ለምን እንደዚያ እንደሚሆኑ መረዳት እስቸጋሪ ቢሆንም ከሚስትህ ጋር የምትኖረው ይህ ሕይወት በዚህ ምድር ላይ ብዙ ለፍተህ ላከናወንኽው ሥራ ዋጋ ሆኖ የተሰጠህ ነው። 10. መሥራት የምትችለውን ማንኛውንም ሥራ በሙሉ ኀይልህ በትጋት አከኖውነው። ምክንያቱም አንድ ቀን መሞትህ አይቀርም፡በምትሞትበትም ጊዜ ልትሄድበት ባለው የሙታን መኖሪያ በሆነው መቃብር ውስጥ ማንም መሥራትም ሆነ ማቀድ አይችልም፡ምንም ነገር አያውቅም፡ጥበብም አይኖረውም።
\v 9 9. በዚህ ምድር በሕይወት እንድትኖር እግዚአብሔር በሰጠህ ጊዜ ሁሉ ከምትወዳት ሚስትህ ጋር አብረህ በመኖር ደስ ይበልህ። ብዙ ነገሮች ለምን እንደዚያ እንደሚሆኑ መረዳት እስቸጋሪ ቢሆንም ከሚስትህ ጋር የምትኖረው ይህ ሕይወት በዚህ ምድር ላይ ብዙ ለፍተህ ላከናወንኽው ሥራ ዋጋ ሆኖ የተሰጠህ ነው። \v 10 10. መሥራት የምትችለውን ማንኛውንም ሥራ በሙሉ ኀይልህ በትጋት አከኖውነው። ምክንያቱም አንድ ቀን መሞትህ አይቀርም፡በምትሞትበትም ጊዜ ልትሄድበት ባለው የሙታን መኖሪያ በሆነው መቃብር ውስጥ ማንም መሥራትም ሆነ ማቀድ አይችልም፡ምንም ነገር አያውቅም፡ጥበብም አይኖረውም።

1
09/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 9

View File

@ -124,6 +124,13 @@
"08-08",
"08-10",
"08-12",
"08-14"
"08-14",
"08-16",
"09-title",
"09-01",
"09-02",
"09-03",
"09-04",
"09-06"
]
}