Sat Dec 31 2016 03:39:19 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
weth-11 2016-12-31 03:39:20 -08:00
parent 790d7310de
commit 9cb02fbe9f
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 \v 24 \v 25 23. የጻፍኋቸውን ነገሮች ሁሉ ለመመርመር ጥበቤን እንደምጠቀም ለራሴ ተናገርሁ፡ነገር ግን እንደዚያ ማድረግ አልቻልሁም። 24. ጥበብ ከእኔ የራቀ መሰለኝ። በርግጥ ሁሉንም ነገር መረዳት የሚችል ማንም ሰው የለም። 25. ነገር ግን ነገሮችን ለመመርመርና የእያንዳንዱንም ነገር ምክንያት በጥበቤ ለመረዳት ሙከራ አደርግ ዘንድ ወሰንሁ። ሰዎች ክፋትን ለምን እንደሚያደርጉና የሞኝነትንም ሥራ ለምን እንደሚሰሩ ለመረዳት ፈለግሁ።
\v 23 \v 24 \v 25 23. የጻፍኋቸውን ነገሮች ሁሉ ለመመርመር ጥበቤን ለመጠቅም አሰብሁ፡ነገር ግን እንደዚያ ማድረግ አልቻልሁም። 24. ጥበብ ከእኔ የራቀ መሰለኝ። በርግጥ ሁሉንም ነገር መረዳት የሚችል ማንም ሰው የለም። 25. ነገር ግን ነገሮችን ለመመርመርና የእያንዳንዱንም ነገር ምክንያት በጥበቤ ለመረዳት ሙከራ አደርግ ዘንድ ወሰንሁ። ሰዎች ክፋትን ለምን እንደሚያደርጉና የሞኝነትንም ሥራ ለምን እንደሚሰሩ ለመረዳት ፈለግሁ።