Fri Jun 01 2018 10:06:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-06-01 10:06:18 +03:00
parent ae204c0837
commit 9ad2f97700
9 changed files with 16 additions and 8 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 \v 16 15. ስለዚህ እኔም በልቤ እንዲህ ብዬ አሰብሁ፡« እኔ በጣም ጠቢብ ነኝ፡ ይሁን እንጂ በሕይወቴ መጨረሻ ጅል ሰዎች እንደሚሞቱ እሞታለሁ፡ ታዲያ በጣም ጠቢብ መሆኔ የጠቀመኝ ምኑ ላይ ነው? ሰዎች ጠቢብ መሆን ጠቃሚ ነው ብለው ለምን እንደሚያስቡ አይገባኝም። 16. ጠቢቡም ሆነ ጅሉ ሁለቱም ይሞታሉ፡ከሞትን በኋላ ሁላችንም የተረሳን ሆነን እንቀራለን።»
\v 15 ስለዚህ እኔም በልቤ እንዲህ ብዬ አሰብሁ፡« እኔ በጣም ጠቢብ ነኝ፡ ይሁን እንጂ በሕይወቴ መጨረሻ ጅል ሰዎች እንደሚሞቱ እሞታለሁ፡ ታዲያ በጣም ጠቢብ መሆኔ የጠቀመኝ ምኑ ላይ ነው? ሰዎች ጠቢብ መሆን ጠቃሚ ነው ብለው ለምን እንደሚያስቡ አይገባኝም። \v 16 ጠቢቡም ሆነ ጅሉ ሁለቱም ይሞታሉ፡ከሞትን በኋላ ሁላችንም የተረሳን ሆነን እንቀራለን።»

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 \v 18 17. ስለዚህ በዚህ ምድር ላይ የምንሠራው ሥራ ሁሉ ለሐዘን የሚዳርግ ሆኖ ስላገኘሁት በሕይወት መኖር ጠላሁ። ሁሉም ከንቱና ነፋስንም ለመጨበጥ እንደ መሞከር ነው። 18. ቀደም ሲል በዚህ ምድር ላይ ያከናወንሁትን አድካሚ ሥራ ሁሉ መጥላት ጀመርሁ። ምክንያቱም እኔ ስሞት ላለኝ ነገር ሁሉ ባለቤት የሚሆነው ከእኔ በኋላ የሚወርሰው ሰው ነው።
\v 17 ስለዚህ በዚህ ምድር ላይ የምንሠራው ሥራ ሁሉ ለሐዘን የሚዳርግ ሆኖ ስላገኘሁት በሕይወት መኖር ጠላሁ። ሁሉም ከንቱና ነፋስንም ለመጨበጥ እንደ መሞከር ነው። \v 18 ቀደም ሲል በዚህ ምድር ላይ ያከናወንሁትን አድካሚ ሥራ ሁሉ መጥላት ጀመርሁ። ምክንያቱም እኔ ስሞት ላለኝ ነገር ሁሉ ባለቤት የሚሆነው ከእኔ በኋላ የሚወርሰው ሰው ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 \v 20 19. ያ ሰው ጠቢብ ወይም ጅል ይሁን ማን ያውቃል? ነገር ግን ጅል ቢሆንም እንኳ ሳልታክት በመሥራትና ጥበብ በመጠቀም ያገኘሁትን ነገር ሁሉ ይወርሳል። 20.በዚህ ምድር ስላከናወንሁት ከባድ ሥራ አሰብሁ። ከንቱ ልፋት ስለሆነም አዘንኩ።
\v 19 ያ ሰው ጠቢብ ወይም ጅል ይሁን ማን ያውቃል? ነገር ግን ጅል ቢሆንም እንኳ ሳልታክት በመሥራትና ጥበብ በመጠቀም ያገኘሁትን ነገር ሁሉ ይወርሳል። \v 20 በዚህ ምድር ስላከናወንሁት ከባድ ሥራ አሰብሁ። ከንቱ ልፋት ስለሆነም አዘንኩ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 \v 22 \v 23 21. አንዳንድ ሰዎች የተማሩትን ነገር በመጠቀም በጥበብና በብልሃት ይሠራሉ። ነገር ግን በሚሞቱበት ጊዜ ሁሉንም ነገር ጥለው ይሄዳሉ፡እነዚያን ነገሮች ለማግኘት ምንም ያልደከመው ሌላው ሰው በውርስ ያገኛቸዋል። ያም እውነታ ደግሞ ከንቱና ተስፋ አስቆራጭ ሆነብኝ። 22. ስለዚህ ሰዎች መሥራት የሚችሉትን ነገር ሁሉ ማከናወናቸው ከንቱ ነው። 23. ሁልጊዜ በሚሠሩት ሥራ የሚያተርፉት ሥቃይና ጭንቀት ነው። በሌሊትም አእምሮአቸው ማረፍ አይችልም። ያም ደግሞ ሁሉም ነገር እንዴት ጊዜያዊ እንደሆነ የሚያሳይ ነው።
\v 21 አንዳንድ ሰዎች የተማሩትን ነገር በመጠቀም በጥበብና በብልሃት ይሠራሉ። ነገር ግን በሚሞቱበት ጊዜ ሁሉንም ነገር ጥለው ይሄዳሉ፡እነዚያን ነገሮች ለማግኘት ምንም ያልደከመው ሌላው ሰው በውርስ ያገኛቸዋል። ያም እውነታ ደግሞ ከንቱና ተስፋ አስቆራጭ ሆነብኝ። \v 22 ስለዚህ ሰዎች መሥራት የሚችሉትን ነገር ሁሉ ማከናወናቸው ከንቱ ነው። \v 23 ሁልጊዜ በሚሠሩት ሥራ የሚያተርፉት ሥቃይና ጭንቀት ነው። በሌሊትም አእምሮአቸው ማረፍ አይችልም። ያም ደግሞ ሁሉም ነገር እንዴት ጊዜያዊ እንደሆነ የሚያሳይ ነው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 24 \v 25 24. እንግዲህ ማድረግ የምንችለው ከሁሉ የተሻለው ነገር በመብላት በመጠጣት መደሰት በሥራችንም መርካት ነው ብዬ አሰብሁ። እነዚያም እግዚአብሔር ለእኛ ባለው ዕቅድ መሠረት የሚሰጡን ነገሮች እንደሆኑ አስተዋልሁ። 25. ከእግዚአብሔር የተሰጡት ካልሆነ በቀር በእነዚያ ነገሮች መደሰት የሚችል አንድም ሰው የለም።
\v 24 እንግዲህ ማድረግ የምንችለው ከሁሉ የተሻለው ነገር በመብላት በመጠጣት መደሰት በሥራችንም መርካት ነው ብዬ አሰብሁ። እነዚያም እግዚአብሔር ለእኛ ባለው ዕቅድ መሠረት የሚሰጡን ነገሮች እንደሆኑ አስተዋልሁ። \v 25 ከእግዚአብሔር የተሰጡት ካልሆነ በቀር በእነዚያ ነገሮች መደሰት የሚችል አንድም ሰው የለም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 26 26. እግዚአብሔር ደስ ለሚያሰኙት ጥበብን ዕውቀትንና ደስታን ይሰጣቸዋል። ነገር ግን ኀጢአተኛ ሰዎች ተግተው በመሥራት ሀብታም ቢሆኑ እግዚአብሔር ገንዘባቸውን ከእነርሱ ወስዶ እርሱን ደስ ለሚያሰኙ ሰዎች መስጠት ይችላል። የሆነ ሆኖ ለዚያ ምክንያቱ ምን እንደሆነ መረዳት ለእኔ አስቸጋሪ ነበር። እነርሱም ተግተው መሥራታቸው ከንቱና ነፋስንም ለመጨበጥ እንደመሞከር ነበር።
\v 26 እግዚአብሔር ደስ ለሚያሰኙት ጥበብን ዕውቀትንና ደስታን ይሰጣቸዋል። ነገር ግን ኀጢአተኛ ሰዎች ተግተው በመሥራት ሀብታም ቢሆኑ እግዚአብሔር ገንዘባቸውን ከእነርሱ ወስዶ እርሱን ደስ ለሚያሰኙ ሰዎች መስጠት ይችላል። የሆነ ሆኖ ለዚያ ምክንያቱ ምን እንደሆነ መረዳት ለእኔ አስቸጋሪ ነበር። እነርሱም ተግተው መሥራታቸው ከንቱና ነፋስንም ለመጨበጥ እንደመሞከር ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\c 3 \v 1 \v 2 \v 3 1. ለማንኛውም ነገር ትክክለኛ ጊዜ አለው። በዚህ ምድር ላይ ለምናደርገው ማንኛውም ነገር ወቅት አለው። 2. አንድ ሰው ለመወለድ ትክክለኛ ጊዜ አለው፡ለመሞትም ጊዜ አለው። ዘር ለመዝራት ትክክለኛ ጊዜ አለው፡ አዝመራውንም ለመሰብሰብ ጊዜ አለው። 3. ሰዎችን ለመግደል ጊዜ አለው፡ለማዳንም ጊዜ አለው። አንድን ነገር ለማፍረስ ጊዜ አለው፡ ለመገንባትም ጊዜ አለው።
\c 3 \v 1 1. ለማንኛውም ነገር ትክክለኛ ጊዜ አለው። በዚህ ምድር ላይ ለምናደርገው ማንኛውም ነገር ወቅት አለው። \v 2 አንድ ሰው ለመወለድ ትክክለኛ ጊዜ አለው፡ለመሞትም ጊዜ አለው። ዘር ለመዝራት ትክክለኛ ጊዜ አለው፡ አዝመራውንም ለመሰብሰብ ጊዜ አለው። \v 3 ሰዎችን ለመግደል ጊዜ አለው፡ለማዳንም ጊዜ አለው። አንድን ነገር ለማፍረስ ጊዜ አለው፡ ለመገንባትም ጊዜ አለው።

1
03/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 3

View File

@ -52,6 +52,13 @@
"02-07",
"02-09",
"02-11",
"02-13"
"02-13",
"02-15",
"02-17",
"02-19",
"02-21",
"02-24",
"02-26",
"03-title"
]
}