diff --git a/09/17.txt b/09/17.txt index 1ec8dda..5c26532 100644 --- a/09/17.txt +++ b/09/17.txt @@ -1 +1 @@ -\v 17 \v 18 17. ሰዎች በሞኞች ጉባኤ የሚጮህ ንጉሥ ከመስማት ይልቅ በዝግታ የሚናገረውን ጥበበኛ ሰው የበለጠ ያደምጣሉ። 18. ጥበበኛ መሆን ከብዙ የጦር መሣሪያ ይልቅ ጠቃሚ ነው፡የሆነ ሆኖ አንድ ሰው አንድ የጅልነት ሥራ ቢሠራ ሌሎች ያከናወኑትን ብዙ መልካም ነገር ያበላሻል። \ No newline at end of file +\v 17 \v 18 17. ሰዎች በሞኞች ጉባኤ የሚጮህን ንጉሥ ከመስማት ይልቅ በዝግታ የሚናገረውን ጥበበኛ ሰው የበለጠ ያደምጣሉ። 18. ጥበበኛ መሆን ከብዙ የጦር መሣሪያ ይልቅ ጠቃሚ ነው፡የሆነ ሆኖ አንድ ሰው አንድ የጅልነት ሥራ ቢሠራ ሌሎች ያከናወኑትን ብዙ መልካም ነገር ያበላሻል። \ No newline at end of file