Fri Dec 30 2016 02:50:48 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
weth-11 2016-12-30 02:50:49 -08:00
parent 000b7035c5
commit 7e04b212e1
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 \v 16 \v 17 15 በምንወለድበት ጊዜ ከራሳችን ጋር ምንም ነገር ይዘን አልመጣንም፡ስንሞትም ለፍተን ካገኘነው ነገር ሁሉ አንዳች ይዘን አንሄድም። 16. ይህም ከንቱና ትርጉም የማይሰጥ ነገር ነው፡ሰዎች በሚወለዱበት ጊዜ ወደዚህ ምድር ምንም ነገር ዘው አልመጡም ፡ይህን ዓለም ጥለው ሲሄዱም ከራሳቸው ጋር ምንም ይዘው አይሄዱም። ተግተው በመሥራት ብዙ ለፍተዋል፡ ነገር ግን የሚያገኙት ዘላቂ ትርፍ የለም። 17. ከዚህም በተጨማሪ ሀብታሞች ብዙውን ጊዜ ከንቱዎች ኀዘንተኞችና የተከፉ ናቸው።
\v 15 \v 16 \v 17 15 በምንወለድበት ጊዜ ከራሳችን ጋር ምንም ነገር ይዘን አልመጣንም፡ስንሞትም ለፍተን ካገኘነው ነገር ሁሉ አንዳች ይዘን አንሄድም። 16. ይህም ከንቱና ትርጉም የማይሰጥ ነገር ነው፡ሰዎች በሚወለዱበት ጊዜ ወደዚህ ምድር ምንም ነገር ዘው አልመጡም ፡ይህን ዓለም ጥለው ሲሄዱም ከራሳቸው ጋር ምንም ነገር ይዘው አይሄዱም። ተግተው በመሥራት ብዙ ለፍተዋል፡ ነገር ግን የሚያገኙት ዘላቂ ትርፍ የለም። 17. ከዚህም በተጨማሪ ሀብታሞች ብዙውን ጊዜ ከንቱዎች ኀዘንተኞችና የተከፉ ናቸው።