Fri Jan 06 2017 02:27:03 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
weth-11 2017-01-06 02:27:04 -08:00
parent 7cb2d49b9e
commit 6ae42b8c34
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 5. ወደ ከፍተኛ ስፍራዎች መውጣትና በእግር መጓዝ አስፈሪ ይሆንብሃል። የለውዝ ዛፍ በሚያብብበት ጊዜ እንደሚታየው ጠጉርህ ይሸብታል። ለመራመድ በምትሞክርበት ጊዜ ልክ እንደ ፌንጣ ሰውነትህን ትጎትታለህ፡ ለሴት ያለህ ፍላጎት ይጠፋል። ከዚያም በኋላ ትሞታለህ፡ወደ ዘላለማዊ መኖሪያህ ትሄዳለህ፡ሰዎችም አልቅሰው ሊሸኙህ ወደ አደባባይ ይወጣሉ።