Fri Jun 01 2018 10:02:17 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-06-01 10:02:18 +03:00
parent a5d40de319
commit 470417bbfe
3 changed files with 5 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 \v 13 \v 14 \v 15 12. እኔ ሰባኪው በኢየሩሳሌም ሆኜ እየገዛሁ ለብዙ ዓመት የእስራኤል ንጉሥ ነበርሁ። 13. ጥበቤን በመጠቀም በምድር ላይ እየተደረገ የነበረውን ማንኛውም ነገር መርምሬ ለመረዳት ራሴን አተጋሁ። የሚሞክረው ማንኛውንም ሰው እንደሚያደክም ሁሉ እኔንም ያደከመ ተግባር ነበር። 14. በምድር ላይ ከሚደረገው ነገር ማንኛውም ጠቃሚ የሆነ ነገር ለመሥራት የሚያስችለን ምንም ነገር የሌለ ይመስላል። ይህም ነፋስን ለመቆጣጠር እንደ መሞከር ነው። 15. የተጣመሙ ብዙ ነገሮች ቀጥ እንዲሉ ማድረገ አዳጋች ነው። የማናያቸውን ነገሮች መቁጠር አንችልም።
\v 12 እኔ ሰባኪው በኢየሩሳሌም ሆኜ እየገዛሁ ለብዙ ዓመት የእስራኤል ንጉሥ ነበርሁ። \v 13 ጥበቤን በመጠቀም በምድር ላይ እየተደረገ የነበረውን ማንኛውም ነገር መርምሬ ለመረዳት ራሴን አተጋሁ። የሚሞክረው ማንኛውንም ሰው እንደሚያደክም ሁሉ እኔንም ያደከመ ተግባር ነበር። \v 14 በምድር ላይ ከሚደረገው ነገር ማንኛውም ጠቃሚ የሆነ ነገር ለመሥራት የሚያስችለን ምንም ነገር የሌለ ይመስላል። ይህም ነፋስን ለመቆጣጠር እንደ መሞከር ነው። \v 15 የተጣመሙ ብዙ ነገሮች ቀጥ እንዲሉ ማድረገ አዳጋች ነው። የማናያቸውን ነገሮች መቁጠር አንችልም።

View File

@ -1 +1 @@
\v 16 \v 17 \v 18 16. እኔም በልቤ'«ከእኔ በፊት በኢሩሳሌም ከነገሡት ከማናቸውም ይልቅ ጥበበኛ ነኝ፡ ከማናቸውም በላይ ጥበበኛና ዐዋቂ የሆንሁ ነኝ። 17. ጥበበኛ ስለመሆን ይበልጥ ለመረዳት እንዲሁም እርባናቢስና ከንቱ የሆኑ ነገሮችን ስለማድረግ ይበልጥ ለመማር ወሰንኩ። ነገር ግን እነዚያን ነገሮች ለመረዳት መሞክርም ከንቱ እንደሆነ ተረዳሁ ፡ነፋስንም ለመቆጣጠር እንደ መሞከር ነበር። 18 በጣም ጥበበኛ የሆነ ሰው ትካዜው ይበዛል። አንድ ሰው ይበልጥ ባወቀ ቁጥር ሐዘኑም እየጨመረ ይሄዳል።
\v 16 እኔም በልቤ'«ከእኔ በፊት በኢሩሳሌም ከነገሡት ከማናቸውም ይልቅ ጥበበኛ ነኝ፡ ከማናቸውም በላይ ጥበበኛና ዐዋቂ የሆንሁ ነኝ። \v 17 ጥበበኛ ስለመሆን ይበልጥ ለመረዳት እንዲሁም እርባናቢስና ከንቱ የሆኑ ነገሮችን ስለማድረግ ይበልጥ ለመማር ወሰንኩ። ነገር ግን እነዚያን ነገሮች ለመረዳት መሞክርም ከንቱ እንደሆነ ተረዳሁ ፡ነፋስንም ለመቆጣጠር እንደ መሞከር ነበር። \v 18 በጣም ጥበበኛ የሆነ ሰው ትካዜው ይበዛል። አንድ ሰው ይበልጥ ባወቀ ቁጥር ሐዘኑም እየጨመረ ይሄዳል።

View File

@ -42,6 +42,8 @@
"01-01",
"01-04",
"01-07",
"01-09"
"01-09",
"01-12",
"01-16"
]
}