Sat Dec 31 2016 20:22:14 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
weth-11 2016-12-31 20:22:15 -08:00
parent f13537d2c7
commit 321a24edd0
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 \v 15 14. አንዳንድ ጊዜ በዚህ ምድር ሲሆን የሚታየው ሌላው ነገር፥ጻድቃን ክፉ ነገር ሲሆንባቸው ክፉዎች ግን መልካም ነገር መቀበላቸው ነው። ይህ ለምን እንደሚሆን መረዳት አስቸጋሪ ነው። 15. ስለዚህ ሰዎች በሕይወት እያሉ ደስ ይሰኙ ዘንድ ለመምከር ወሰንሁ፡ምክንያቱም ሰዎች በዚህ ምድር እያሉ ማድረግ የሚችሉት የተሻለው ነገር መብላት፥መጠጣትና መደሰት ነው። እነርሱም በእነዚህ ነገሮች መደሰታቸው እግዚአብሔር በምድር ላይ እዲኖሩ በሰጣቸው ዕድሜ ሁሉ ሥራቸውን በመልካም ሁኔታ እንዲያከናውኑ ይረዳቸዋል።
\v 14 \v 15 14. አንዳንድ ጊዜ በዚህ ምድር ሲፈጸም የሚታየው ሌላው ነገር፥ጻድቃን ክፉ ነገር ሲደርስባቸው ክፉዎች ግን መልካም ነገር ሲሆንላቸው ነው። ይህ ለምን እንደሚሆን መረዳት አስቸጋሪ ነው። 15. ስለዚህ ሰዎች በሕይወት እያሉ ደስ ይሰኙ ዘንድ ለመምከር ወሰንሁ፡ምክንያቱም ሰዎች በዚህ ምድር እያሉ ማድረግ የሚችሉት የተሻለው ነገር መብላት፥መጠጣትና መደሰት ነው። እነርሱም በእነዚህ ነገሮች መደሰታቸው እግዚአብሔር በምድር ላይ እዲኖሩ በሰጣቸው ዕድሜ ሁሉ ሥራቸውን በመልካም ሁኔታ እንዲያከናውኑ ይረዳቸዋል።