Sat Nov 26 2016 16:04:15 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
weth-11 2016-11-26 16:04:15 -08:00
parent cebef1f3bb
commit 26c1330e35
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 \v 5 4. ገበሬዎች ነፋሱ በየትኛው አቅጣጫ እየነፈሰ እንደ ሆነ በማየት፥ በዚያን ጊዜ ዘር ለመዝራት ትክክለኛ ሰዓት መሆኑንና አለመሆኑን ለይተው ያውቃሉ። እንደዚሁም ገበሬዎች ደመና ቢመለከቱና ደመናውም ከምዕራብ በኩል በነፋስ እየተገፋና ዝናብ እንደሚያስከትል ቢረዱ፥ በዚያን ቀን ሰብላቸውን ለማጨድ እንደማይደፍሩ በርግጠኝነት መናገር ይቻላል።5. ነፋስ ከወዴት እንደሚመጣ ወይም ወዴት እንደሚሄድ እንደዚሁም የሰው ሕይወት በእናት ማሕፀን ውስጥ እንዴት እንደሚፈጠር እንደማናውቅ ሁሉ፥ ሁሉን ሠሪ የሆነውን የእግዚአብሔርን ሥራ ሙሉ በሙሉ መረዳት አንችልም።
\v 4 \v 5 4. ገበሬዎች ነፋሱ በየትኛው አቅጣጫ እየነፈሰ እንደ ሆነ በማየት፥ በዚያን ጊዜ ዘር ለመዝራት ትክክለኛ ሰዓት መሆኑንና አለመሆኑን ለይተው ያውቃሉ። እንደዚሁም ገበሬዎች ደመና ቢመለከቱና ደመናውም ከምዕራብ በኩል በነፋስ እየተገፋና ዝናብ እንደሚያስከትል ቢረዱ፥ በዚያን ቀን ሰብላቸውን ለማጨድ እንደማይደፍሩ በርግጠኝነት መናገር ይቻላል።5. ነፋስ ከወዴት እንደሚመጣ ወይም ወዴት እንደሚሄድ ደግሞም የሰው ሕይወት በእናት ማሕፀን ውስጥ እንዴት እንደሚፈጠር እንደማናውቅ ሁሉ፥ ሁሉን ሠሪ የሆነውን የእግዚአብሔርን ሥራ ሙሉ በሙሉ መረዳት አንችልም።