diff --git a/12/08.txt b/12/08.txt index 2f12c73..411ef8a 100644 --- a/12/08.txt +++ b/12/08.txt @@ -1 +1 @@ -\v 8 \v 9 8. ስለዚህ እኔ ሰባኪው ሁሉም ነገር ጊዜያዊ እና ከንቱ እንደ ሆነ እንደ ገና እናገራለሁ። 9. እኔ ሰባኪው በሰዎች ዘንድ እጅግ ጥበበኛ ነበርሁ፡ለሰዎችም ብዙ ነገር አስተምሬአለሁ፡ በጥልቀት በማሰብና በመመራመር በሥርዓትም በማዘጋጀት ብዙ ምሳሌዎችን አቀነባብሬ ጽፌአለሁ። \ No newline at end of file +\v 8 \v 9 8. ስለዚህ እኔ ሰባኪው ሁሉም ነገር ጊዜያዊና ከንቱ እንደ ሆነ እንደ ገና እናገራለሁ። 9. እኔ ሰባኪው በሰዎች ዘንድ እጅግ ጥበበኛ ነበርሁ፡ለሰዎችም ብዙ ነገር አስተምሬአለሁ፡ በጥልቀት በማሰብና በመመራመር በሥርዓትም በማዘጋጀት ብዙ ምሳሌዎችን አቀነባብሬ ጽፌአለሁ። \ No newline at end of file