Wed Dec 07 2016 22:36:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-12-07 22:36:49 +03:00
parent 4846551b2c
commit cef912184d
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን መሠዊያ ካልተጠረበ ድንጋይ ሥሩ፥ በላዩም ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር የሚቃጠል መሥዋዕት አቅርቡበት። \v 6 በላዩም የኅብረት መሥዋዕት ሠዉ፤ ብሉም፤በአምላካችሁ በእግዚአብሔር ፊት ደስ ይበላችሁ። \v 8 በድንጋዮቹም ላይ የዚህ ሕግ ቃላት ሁሉ ግልጽ አድርጋችሁ ጻፉባቸው።
\v 7 የእግዚአብሔር የአምላካችሁ መሠዊያ ካልተጠረበ ድንጋይ ሥሩ፥ በላዩም ለእግዚአብሔር ለአምላካችሁ የሚቃጠል መሥዋዕት አቅርቡበት። \v 6 በላዩም የኅብረት መሥዋዕት ሠዉ፤ ብሉም፤ በእግዚአብሔር በአምላካችሁ ፊት ደስ ይበላችሁ። \v 8 በድንጋዮቹም ላይ የዚህ ሕግ ቃላት ሁሉ ግልጽ አድርጋችሁ ጻፉባቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 ሙሴና ሌዋውያን ካህናትም፥ ለእስራኤል ሁሉ እንዲህ ብላችሁ ተናገሩ፦ እስራኤል ሆይ፥ ጸጥ ብላችሁ አድምጡ! እናንተ ዛሬ የአላካችሁ የእግዚአብሔር ሕዝብ ሆናችኋል። \v 10 ስለዚይም አምላካችሁን እግዚአብሔርን ታዘዙ፥ ዛሬ የሚሰጣችሁን ትእዛዙንና ሥርዓቱን ጠብቁ።
\v 9 ሙሴና ሌዋውያን ካህናትም፥ ለእስራኤል ሁሉ እንዲህ ብላችሁ ተናገሩ፦ እስራኤል ሆይ፥ ጸጥ ብላችሁ አድምጡ! እናንተ ዛሬ የእግዚአብሔር የአላካችሁ ሕዝብ ሆናችኋል። \v 10 ስለዚይም እግዚአብሔር አምላካችሁን ታዘዙ፥ ዛሬ የሚሰጣችሁን ትእዛዙንና ሥርዓቱን ጠብቁ።