Sun Jan 08 2017 16:06:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-01-08 16:06:28 +03:00
parent b2eff2912f
commit 93418926dc
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 አንድን ከተማ ተዋገታችሁ ለመያዝ የረጅም ጊዜ ከበባ በምታድርጉበት ጊዜ፥ ዛፎቹን በመጥረቢያ ጨፍጭፋችሁ ማጥፋት የለባችሁም። የዛፎችን ፍሬ መብላት ስለምትችሉ አትቁረጡአቸው። ከባችሁ የምታጠፉአች የሜዳ ዛፎች ሰዎች ናቸውን? \v 20 የሚበላ ፍሬ እንደማያፈራ የምታውቁትን ዛፍ ግን ልትቆርጡና ጦርነት የምታካሄዱባትን ከተማ በድል እስክትቆጣጠሩአት ድረስ ለከበባው ምሽግ መሥሪያ ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ።