Wed Dec 07 2016 22:06:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
af9e24d18a
commit
5c7e6f106d
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 18 አምላካችሁ እግዝዚአብሔር በሚሰጣችሁ ከተማ ሁሉ ለየነገዶቻችሁ ዳኞችንና አለቆችን ሹሙ፥ እነርሱም ሕዝቡን በቅን ፍርድ ይዳኙ፥ \v 19 ፍርድ አታዛቡ፥ አድልዎ አታደርጉ፥ ጉቦም አትቀበሉ፥ ጉቦ የጠቢባንን ዐይን ያሳውራል፤ የጻድቃንንም ቃል ያጣምማልና። \v 20 በሕይወት እንድትኖሩና አምላካችሁ እግዚአብሔር የሚሰጣችሁን ምድር እንድትወርሱ ቅን ፍርድን ብቻ ተከተሉ።
|
||||
\v 18 እግዝዚአብሔር አምላካችሁ በሚሰጣችሁ ከተማ ሁሉ ለየነገዶቻችሁ ዳኞችንና አለቆችን ሹሙ፥ እነርሱም ሕዝቡን በቅን ፍርድ ይዳኙ፥ \v 19 ፍርድ አታዛቡ፥ አድልዎ አታደርጉ፥ ጉቦም አትቀበሉ፥ ጉቦ የጠቢባንን ዐይን ያሳውራል፤ የጻድቃንንም ቃል ያጣምማልና። \v 20 በሕይወት እንድትኖሩና እግዚአብሔር አምላካችሁ የሚሰጣችሁን ምድር እንድትወርሱ ቅን ፍርድን ብቻ ተከተሉ።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 21 ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር በምታደርጉት መሠዊያ አጠገብ የአሼራን ምስል የእንጨት ዐምድ አታቁሙ። \v 22 አምላካችሁ እግዚአብሔር የሚጠላውን ማምለኪያ ዐምድ ለእናንተ አታቁሙ።
|
||||
\v 21 ለእግዚአብሔር ለአምላካችሁ በምታደርጉት መሠዊያ አጠገብ የአሼራን ምስል የእንጨት ዐምድ አታቁሙ። \v 22 እግዚአብሔር አምላካችሁ የሚጠላውን ማምለኪያ ዐምድ ለእናንተ አታቁሙ።
|
Loading…
Reference in New Issue