Sun Jan 08 2017 15:49:56 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-01-08 15:49:58 +03:00
parent a6a7dbf0a9
commit 30e6a9e6d5
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 እነዚህን የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ አስጸያፊ ነው፥ ከእነዚህ አጸያፊ ልምዶች የተነሣ እግዚአብሔር አምላካችሁ እነዚያን አሕዛብ ከፊታችሁ ያስወጣቸዋል። \v 13 በእግዚአብሔር በአምላካችሁ ፊት ነውር አልባ ይሁን። \v 14 ምድራቸውን የምታስለቅቃቸው አሕዛብ፥ መተተኞችን ወይም ሟርተኞችን ያዳምጣሉ፤ እናንተ ግን ይህን እንድታደርጉ እግዚአብሔር አምላካችሁ አልፈቀደላችሁም።
\v 12 እነዚህን የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ አስጸያፊ ነው፥ ከእነዚህ አጸያፊ ልምዶች የተነሣ እግዚአብሔር አምላካችሁ እነዚያን አሕዛብ ከፊታችሁ ያስወጣቸዋል። \v 13 በእግዚአብሔር በአምላካችሁ ፊት ነውር የሌላው ይሁን። \v 14 ምድራቸውን የምታስለቅቃቸው አሕዛብ፥ መተተኞችን ወይም ሟርተኞችን ያዳምጣሉ፤ እናንተ ግን ይህን እንድታደርጉ እግዚአብሔር አምላካችሁ አልፈቀደላችሁም።