\v 28 \v 29 እነዚህ ነገሮች ሁሉ በናቡከደነፆር ላይ ደረሱ። ከዐሥራ ሁለት ወሮች በኋላ በባቢሎን ቤተ መንግሥት ሰገነት ላይ ሲመላለስ፣ \v 30 “ይህች ለንግሥናዬ መኖሪያ፣ ለክብሬም ግርማ እንድትሆን የመሠረትኋት ባቢሎን አይደለችምን?” አለ።