am_dan_text_ulb/10/18.txt

1 line
387 B
Plaintext

\v 18 እንደገናም ሰው የሚመስለው ዳሰሰኝ አበረታኝም፡፡ \v 19 እርሱም፤ “እጅግ የተወደድህ ሰው ሆይ፤ አትፍራ፤ ሰላም ላንተ ይሁን፤ በርታ፤ ፅና” አለኝ፡፡ እየተናገረኝም ሳለ፣ በረታሁና፣ “ጌታዬ ሆይ፤ አበረትተኸኛልና ተናገር” አልሁት፡፡