am_dan_text_ulb/07/17.txt

1 line
227 B
Plaintext

\v 17 “አራቱ ታላላቅ አራዊት ከምድር የሚነሡ መንግሥታት ናቸው፤ \v 18 ነገር ግን የልዑሉ ቅዱሳን መንግሥቱን ይወስዳሉ፣ ለዘላለምም ይይዙታል።