10 የእሳት ወንዝ ከፊት ለፊት ፈልቆ ይፈስ ነበር
ሺህ ጊዜ ሺዎች ያገለግሉት ነበር፤
እልፍ ጊዜ እልፍ በፊቱ ቆመዋል፤ የፍርድ ጉባዔ ተሰየመ፤ መጻሕፍትም ተከፈቱ።