am_dan_text_ulb/05/25.txt

5 lines
545 B
Plaintext

\v 25 የተጻፈውም ጽሕፈት፣
‘ማኔ፣ ቴቄል፣ ፋሬስ’ ይላል
\v 26 የቃሉም ትርጉም ይህ ነው፤
‘ማኔ’ ማለት እግዚአብሔር የመንግሥትህን ዘመን ቆጠረው፣ ወደ ፍጻሜም አደረሰው ማለት ነው።
\v 27 ‘ቴቄል’ ማለት በሚዛን ተመዝነህ ቀለህም ተገኘህ ማለት ነው። \v 28 ‘ፋሬስ’ ማለት መንግሥትህ ተከፈለ፣ ለሜዶናውያንና ለፋርስ ሰዎች ተሰጠ ማለት ነው።”