am_dan_text_ulb/03/08.txt

1 line
558 B
Plaintext

\v 8 በዚህ ጊዜም አንዳንድ ከለዳውያን መጥተው አይሁድን ከሰሱ። \v 9 ለንጉሡ ናቡከደነፆርም እንዲህ አሉ፦ «ንጉሥ ሆይ ለዘላለም ኑር! \v 10 ንጉሥ ሆይ፥አንተ የመለከቱንና የእንቢልታውን፥ የመስንቆውንና የክራሩን፥ የበገናውንና የዋሽንቱን፥ የዘፈኑንም ሁሉ ድምፅ የሰማ ማንኛውም ሰው ለወርቁ ምስል እንዲውድቅና እንዲሰግድ ትዕዛዝ አውጥተህ ነበር።